የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ በስትራቴጂካዊው የሆርሙዝ ሰርጥ የባህር መስመር ላይ “ሙሉ ቁጥጥር” እንዳላት በመግለጽ በኢራን ላይ የሰነዘሩትን ጠንካራ ወቀሳ ቀጥለዋል።
ፕሬዝዳንቱ በሜሪላንድ ከሚገኘው የጆይንት ቤዝ አንድሪውስ ወታደራዊ ኤርፖርት ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ “ኢራንን አላምንም፤ እንዴትስ ልታመናት እችላለሁ? እኔ ኢራንን የሚያምን የመጨረሻው ሰው ነኝ፤ እሷ ሁልጊዜም ቢሆን ለእኔ ውሸት ስትናገር የነበረች ሀገር ናት” ሲሉ ተናግረዋል።
በቀጣናው ያለውን የባህር ኃይል የበላይነት በተመለከተም ትራምፕ ሲያብራሩ፡ “በአሁኑ ወቅት በሆርሙዝ ሰርጥ ላይ ሙሉ ቁጥጥር አለን። ምንም ዓይነት ቁጥጥር የላቸውም፤ ሙሉ በሙሉ በእጃችን ነው ያለው” ሲሉ የአሜሪካን ወታደራዊ የበላይነት ገልጸዋል።
ይህ የትራምፕ አስተያየት የወጣው በስትራቴጂካዊው የሆርሙዝ ሰርጥ የባህር ማለፊያ ላይ በተነሳው ወታደራዊ ውጥረት እና የንግድ መርከቦች የመሸጋገር መብት ጋር በተያያዘ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው እሰጣ አገባ በከፍተኛ ሁኔታ በከረረበት ወቅት ነው።
__
ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
Related Posts
ከ66ሺሕ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎች ስልጠና ወስደው ወደ ማህበረሰቡ መቀላቀላቸው ተገለጸ
ነሐሴ 08 ቀን 2017 (መናኸሪያ ሬዲዮ) በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች ካሉ የታጣቂ ቡድኖች ሰላም ፈልገው እጅ የሰጡ ግለሰቦችን ወደ ብሄራዊ የታሃድሶ... read more
የአድዋ ድል ታሪክ በአራቱም የሀገራችን ማዕዘን፣ በሁሉም ኢትዮጵያዊያን አንደበት የሚዘከር መግባቢያ ቋንቋ ነው ሲሉ ክልሎች ገለጹ
የአድዋ ድል ታሪክ በማዕከል ደረጃ ብቻ ሳይሆን በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎችና በኢትዮጵያዊያን አንደበት የሚዘከር መግባቢያ ቋንቋ ነው ሲሉ መናኸሪያ ሬዲዮ ያነጋገራቸው... read more
በኦሮሚያ ክልል የተጀመረው የሠላም ንግግር በሌሎች አካባቢዎችም ሊስፋፋ ይገባል ተባለ
ኅዳር 27 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በኦሮሚያ ክልል የተጀመሩ የሠላም ንግግሮች በሌሎች የሀገሪቷ አካባቢዎችም ተግባራዊ መሆን እንዳለባቸው ተገልጿል፡፡ የስነ አመራር መምህር... read more
አሰልጣኝ ዲዬጎ ሲሚዮኒ አላማችን የሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ መድረስ ነው ሲል ተናግሯል
ኤል ቹሎ እና የቡድኑ የአማካኝ መስመር ተጫዋች የሆነው ፓብሎ ባሪዮስ በቅድመ ጨዋታ መግለጫ ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታ አድርገው ነበር።
ታዲያ ዲዬጎ ሲሚዮኒ... read more
በታክስ ስወራ፣ የተጨማሪ ታክስ አለመክፈል፣ በኮንቶሮባንድ እና በሕገ-ወጥ መንገድ የተገኘውን ገንዘብ ሕጋዊ አስመስሎ በማቅረብ ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተከሰሱ
ታኅሳስ 18 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በታክስ ስወራ፣ የተጨማሪ ታክስ አለመክፈል፣ በኮንቶሮባንድ እና በሕገ-ወጥ መንገድ የተገኘውን ገንዘብ ሕጋዊ አስመስሎ በማቅረብ ወንጀል... read more
ለአዶላ ወዮ ከተማ ስታድየም ማደሻ ገቢ ማሰባሰቢያ መርሀ-ግብር ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ
ታኅሳስ 25 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን አዶላ ወዮ ከተማ የሚገኘውን ስታድየም ለማሳደስ ገቢ ሊሰባሰብ መሆኑን የአዶላ ወዮ ከተማና... read more
በኢትዮጵያ ያልተገራ የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምን በሕግ አግባብ ብቻ ማስተካከል አዳጋች መሆኑ ተገለጸ
ታኅሳስ 22 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ለአጠቃቀም ምቹ እና ቀላል በሆኑት የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮች ላይ የሚጋሩ የሕዝብን ህልውና አደጋ ላይ የሚጥሉ... read more
በህንጻዎች ክብደት የተነሳ ኒው ዮርክ ከተማ እየሰጠመች ነው
ሕዳር 17 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)በአሜሪካ የሚገኘው ታላቁ የኒው ዮርክ ከተማ በየዓመቱ ቀስ በቀስ እየሰጠመ መሆኑን የሚያሳይ አዲስ አስደንጋጭ ጥናት በቅርቡ... read more
ምርጫ ቦርድ በተለያዩ አካባቢዎች ለእስር የተዳረጉ የፖለቲካ ፓርቲ አመራርና አባላት እንዲፈቱ እየወተወትኩ ነዉ አለ
የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በፖለቲካ ፓርቲዎችና አመራሮች ላይ የሚደረገውን አስርና መንገላታትን እንደሚያቅና ይህንኑ ችግር ለመፍታት ጥረቶችን በማድረግ ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡
የብሄራዊ ምርጫ... read more
ደም ለመለገስ ፍላጎት ማጣት ወይስ የአመለካከት ክፍተት?
👉
https://youtu.be/wfYWN9dUY5Q
read more
ምላሽ ይስጡ