በሀገራዊ ምክክር ሂደት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሚና ምንድን ነው? ድምፃቸውን ለሕዝብ በማሰማት እና የኅብረተሰቡን ግንዛቤ በማስፋት ረገድ ምን አከናወኑ? በዚህ ሳምንታዊ ፕሮግራም ላይ የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት የህግ እና ፖሊሲ ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ዘላለም እሸቱ ጋር ቆይታ አድርገናል። በቆይታችን የተነሱት ቁልፍ ነጥቦች: የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኅብረተሰብን በማንቃት፣ በማስተማር እና መረጃን በማሳወቅ ረገድ የሠሩት ሰፊ ሥራ። የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በኅብረተሰቡ ዘንድ ግንዛቤ በመፍጠር ረገድ ያከናወናቸው ክንዋኔዎች። በአጠቃላይ የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ሥራዎች በሀገራዊ ምክክሩ ሂደት የፈጠሩት ተጽዕኖ። የፕሮግራም ጊዜ: ፕሮግራሙ ዘወትር ሐሙስ ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ አየር ላይ ይውላል። ሰዓትዎን አስይዘው ይከታተሉ!
Related Posts
ሽብርተኝነትን እንዋጋ ስትል ህንድ ለኢትዮጵያ ጥሪ አቀረበች
ሽብርተኝነትን እንዋጋ ስትል ህንድ ለኢትዮጵያ ጥሪ ለማቅረብ ከገዢው እና ተቃዋሚ ፓርቲ የተውጣጡ የምክር ቤት አባላት ልዑክን ወደ ኢትዮጵያ መላኳን በኢትዮጵያ... read more
በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2025 የቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ
ግንቦት 4 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2025 የቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በፎረሙ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሴ፣... read more
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የንግድ ፍቃድ እድሳትን በወቅቱ ለመጨረስ የሰዓት ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቀ
ታኅሳስ 09 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ከሃምሌ 01 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2017 ዓ.ም... read more
የዶናልድ ትራምፕ በዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ዜሌንስኪ ላይ እየጨመረ ያለው ጫና
ነሐሴ 12 ቀን 2017 (መናኸሪያ ሬዲዮ) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ የዩክሬኑን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪን በሩሲያ ላይ የሚደረገውን ጦርነት በተመለከተ ጫና... read more
የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ-ክርስቲያን በጥር ወር መጀመሪያ ላይ እድሳቱን አጠናቆ ለአገልግሎት እና ለጉብኝት ክፍት ይደረጋል ተባለ
ታኅሳስ 09 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)ከአክሱም ጽዮን ቀጥሎ ሁለተኛው ታላቅ ሥፍራ እንደሆነ የሚነገርለት የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ካስቆጠረዉ እረጅም... read more
ማንነትን መሰረት አድርገው እየቀረቡ ያሉ ጥያቄዎችን በተመለከተ እየተደረጉ ያሉ ጥናቶች በመጠናቀቅ ላይ መሆናቸዉ ተጠቆመ
የማንነት እና የወሰን ጥያቄዎች ከተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች እየተነሱ መሆኑን ተከትሎ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የተለያዩ ጥናቶችን እያስደረገ መሆኑ ይታወቃል፡፡
መናኸሪያ ሬዲዮ ያነጋገራቸው... read more
የዓለማችን ብቸኛዋ ሰው አልባ አህጉር አንታርክቲካ
ነሐሴ 27 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በአለማችን ላይ ብቸኛዋ ቋሚ ነዋሪ የሌላት አህጉር አንታርክቲካ መሆኗ ተገለጸ። ይህች በበረዶ የተሸፈነች አህጉር ምንም እንኳን... read more
በመዲናዋ መዝናኛ ቦታዎች የሚሰሩ ሰራተኞች ቅሬታ
https://youtu.be/en9ekzIubDw
read more
በኢትዮጵያ ፍቃድ የተሰጣቸው የሂሳብ አዋቂዎች ቢኖሩም በዛው ልክ ህጋዊ ሰውነት የሌላቸው ባለሙያዎች አሉ ተባለ
የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ እንዳስታወቀው ፍቃድ የተሰጣቸው እና እውቅና ያላቸው የሂሳብ እና የኦዲት ባለሙያዎች ከ1ሺህ 400 እንደማይበልጡ... read more
ምላሽ ይስጡ