MENAHRIA USER2025-05-21T15:25:14+03:00 ጂቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት(IOM) ጋር በመተባበር በህገ ወጥ መልኩ ከሃገር የወጡ 220 ፍልሰተኞችን በባቡር ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ ማድረጉን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡ ህጋዊ ያልሆነ መንገድ መከተል በግለሰብ፣ በቤተሰብ ሆነ እንደ ሀገር ከሚያስከፍለን ዋጋ በመገንዘብ ራሳችንን ከአደጋ መጠበቅ እንዳለብንም አስገንዝቧል፡፡ ምላሽ ይስጡ ምላሽ ሰርዝኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው አስተያየት * ስም * ኢሜይል * ድር ጣቢያ በዚህ አሳሽ ውስጥ ስሜን ፣ ኢሜይልን እና ድር ጣቢያን ለቀጣዩ ጊዜ አስተያየት ስሰጥ ያስቀምጡ ።
ምላሽ ይስጡ