Related Posts

ከዉጭ የሚገቡ ምርቶችን በሃገር ዉስጥ በማምረትና ለገበያ በማቅረብ ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለጸ
የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በተያዘው በጀት ዓመት በ9 ወራት ውስጥ 1 ሺህ 451 አምራች ኢንተርፕራይዞች ትስስር በመፍጠር 2 ሺህ 231 አነስተኛና... read more

ገዳ ባንክ በሀሰት ስሜን በመጠቀም ሰራተኞችን እናስቀጥራለን በሚል የሚያጭበረብሩ ግለሰቦች እንዳሉ ገለጸ
አላግባብ የገዳ ባንክን ስም በመጠቀም ሰራተኞችን በባንኩ እናስቀጥራለን በሚል ገንዘብ ሲቀበሉ የነበሩ ህገወጦች እርምጃ እንደተወሰደባቸው ተገልጿል።
ከገዳ ባንክ ምስረታ አስቀድሞ ህገወጦች... read more

አፍሪካ የስደተኞች አሃዛዊ መረጃን የሚያጠናክር ግብረ ሃይል ማቋቋሟ የስደተኛ ፖሊሲን ለማዘጋጀት እንደሚጠቅም ተገለጸ
የተሟላ መረጃ በመመዝገብ አስፈላጊውን ጥናት የሚያደርግ አህጉራዊ ግብረ ሃይል በማቋቋም ለስደተኞች ዘላቂ መፍትሄ በመፍጠር ከሃገራት ጋር መረጃ ለመለዋወጥ እንደሚረዳ ተገልጿል።
አፍሪካ... read more
ኢራንን የሚደግፉ ወዮላቸው – ትራምፕ
👉
https://youtu.be/e5Nvw7On-xU
በትዕግስቱ በቀለ
read more

በግብዓት እጥረት ምክንያት የማምረት አቅሙ በግማሽ መቀነሱን የሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ገለጸ
በቀን ከ150 ሺህ ሊትር በላይ ወተት እና የወተት ተዋፅኦ የማቀነባበር አቅም ያለው የሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ፣ በግብዓት እጥረት ምክንያት እስካሁን በቀን... read more

በስልጤ ዞን ሁልባራግ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን በደብረብርሃን ከተማ በእሳት አደጋ የአንድ የቤተሰብ አባላት የሆኑ ሶስት ሰዎች ህይወት አልፏል ተባለ
በተጨማሪም በሐረር ከተማ ዛሬ ሌሊት 8፡00 ሰዓት ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል ነው የተባለው
በደብረ ብርሀን ከተማ በደረሰ... read more

በእርዳታ የሚገቡ የምግብና የህክምና መሳሪያዎች ሁሉ ችግር የሌለባቸዉ አድርጎ የማሰብ የገንዛቤ ክፍተት እንዳለ ባለስልጣኑ አስታወቀ
ለእርዳታ ከውጭ የሚገቡ የምግብና የህክምና መሳሪያዎችን የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ጥብቅ ቁጥጥር የሚያደርግ ቢሆንም ሁሉም የእርዳታ መሳሪያዎችና የምግብ ድጋፎች... read more
በኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን መካከል ለሚገነባው የመንገድ ፕሮጀክት የሚሳተፉ ስራ ተቋራጮችን የተመለከተ መስፈርት መዘጋጀቱ ተገለጸ
ኅዳር 16 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በቅርቡ ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን የ738 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር ብድር መፍቀዷ እና በገንዘቡም በሁለቱ ሃገራት... read more

በአማራ ክልል ባለዉ የጸጥታ ችግር ምክንያት አምስት ሚሊዮን የሚሆኑ ተማሪዎች ትምህርት ማቋረጣቸው ተገለጸ
በአማራ ክልል ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት በ2017 ዓ.ም በሶስት ዙር የተማሪዎች ምዝገባ የተካሄደ ሲሆን በተካሄደው ምዝገባም ከሰባት ሚሊዬን በላይ ተማሪዎችን... read more

ሶማሊያ ለብሔራዊ ምርጫ የመራጮች ምዝገባን በይፋ ልታስጀምር መሆኑ ተገለጸ
ሃገሪቱ እ.ኤ.አ ከ1967 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ አገራዊ ቀጥተኛ ምርጫ ለማከናወን እየተዘጋጀች ነው ተብሏል።
ሶማሊያ እሁድ በዋና ከተማዋ ሞቃዲሾ ብሔራዊ የመራጮች ምዝገባ... read more
ምላሽ ይስጡ