ከአላማጣ – ኮሞቦልቻ የተዘረጋ 230 ኪ.ቮ ከፍተኛ ሃይል አስተላለፊ መስመር ላይ ብልሽት ስላጋጠመ ከዶሮ ግብር ሃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ሃይል ያገኙ በነበሩ በወልዲያ ከተማ ሙሉ በሙሉ፣ ስርንቃ፣ መርሳ፣ ጊራና፣ ወርጌሳ፣ ወልዲያ መቻሬ ውሃ፣ አመያ መጫ፣ ሮቢት፣ ጎብየ፣ ሀራና ጭፋራ አካባቢያቸው የሀይል አቅርቦት መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡
Related Posts
በሀገር ውስጥ ታክሞ መዳን ለምን አስቸጋሪ ሆነ?
👉
https://youtu.be/67lTpwIJ3X0
read more

3 ሺህ 400 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለጸ
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 3 ሺህ 400 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለጸ።
በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ 9 ዙር በረራ... read more
የኢትዮጵያ ፖሊስ ጥናት ኢንስቲትዩት ባለፉት 2 አመታት ከሰብዓዊ መብት አያያዝ ጋር የተገናኘ ጥናት አላካሄድኩም አለ
ጥር 08 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ተቋማት በተለያዩ ጉዳዮች የሚያወጧቸዉን ሪፖርቶች ፖሊሲዎችን ለመፈተሽና ለፖሊሲ ግብዓትነት እየተጠቀምኩባቸዉ ነዉ ሲል የኢትዮጵያ ፖሊሰ ጥናት... read more
ተግባራዊ የተደረገው የምሽት ንግድና ተግዳሮቶቹ
👉
https://youtu.be/PUgKAYHcCgA
read more
ካውንስሉ የተዓማኒነት ችግርና የክልሉ መንግስት ድጋፍ ማነስ ለስራው ተግዳሮት እንደሆነበት ገለጸ
ጥር 05 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል የተአማኒነት ችግርና የክልሉ መንግስት የድጋፍ እጥረት ለስራው ተግዳሮት እንደሆነበት ለመናኸሪያ ሬዲዮ አስታውቋል።
ካውንስሉ... read more

የወረዳ እና የክፍለ ከተማ ቢሮዎች ወጥ በሆነ አሰራር እንዲሰሩ የሚያስገድድ ደረጃ መውጣቱ ተገለጸ
የወረዳ እና የክ/ከተማ ቢሮዎች ወጥ በሆነ አሰራር እንዲሰሩ የሚያስገድድ ስታንዳርድ ወይም ደረጃ መውጣቱን የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት... read more
ኢትዮ ቴሌኮም ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ እንደሚያስፈልገው ገለጸ
ታኅሳስ 23 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በተያዘው በጀት ዓመት በተለያዩ ገጠራማ የሃገሪቱ ክፍሎች ለአገልግሎት ማስፋፊያ ስራ ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ እንሚያስፈልግ... read more

የሸገር ዳቦ ማምረት በሚችለዉ አቅም ልክ እያመረተ እንዳልሆነ ተገለጸ
በከተማው የሚስተዋለውን የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት በማሰብ ለዜጎች በተመጣጣኝ ዋጋ የተከፈተው የሸገር ዳቦ ፋብሪካ በቀን እስከ 1.5 ሚሊዮን ዳቦ... read more
ወደ ፍጻሜው የደረሰው የጋዛ ተኩስ አቁም ስምምነትና ኔታንያሁ የገጠማቸው የካቢኒያቸው ጫና
https://youtu.be/DTfy1rTwgxI
read more
ምላሽ ይስጡ