Related Posts
የትግራይ ህዝብ ጦርነት ይብቃ፤ሰላም ይስፈን እያለ በአደባባይ ሐሳቡን መግለጹን ቀጥሏል ተባለ
ሐምሌ 21 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በትላንትናው ዕለት በትግራይ ክልል ደቡብዊ ዞን በምትገኘው መኾኒ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሒዷል።
መናኸሪያ ሬዲዮ ያነጋገራቸው የዲሞክራሲያዊ... read more
አውስትራሊያ ከ16 ዓመት በታች ለሆኑ ታዳጊዎች ዩቲዩብን ከለከለች
ሐምሌ 23 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የአውስትራሊያ መንግስት ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ህጻናት ዩቲዩብ አካውንት እንዳይኖራቸው የሚያግድ አዲስ ህግ ይፋ አድርጓል። ይህ... read more
የ8.8 የመሬት መንቀጥቀጥ እና ሱናሚ ከተመታ በኋላ የክሉቼቭስኮይ እሳተ ገሞራ ፈነዳ
ሐምሌ 25 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በሩሲያ ካምቻትካ ባሕረ ገብ መሬት ላይ የሚገኘው በአውሮፓና እስያ ውስጥ ረጅሙና ንቁ እሳተ ገሞራ የሆነው... read more
የደቡብ አፍሪካ ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ በእንግሊዝ መንግስት ቪዛ መከልከላቸውን ተቃወሙ
የኢኮኖሚ ፍሪደም ፋየርስ ፓርቲ መሪ ጁሊየስ ማሌማ በእንግሊዝ ሊያደርጉት የነበረው ጉብኝት በቪዛ ምክንያት ከጉዞ መታገዳቸውን መርህ አልባ ሲሉ ተችተውታል።
የምዕራባውያን ኢምፔሪያሊዝም... read more
ከውጭ እርዳታ ጥገኝነት ለመላቀቅ የመከረው የምስራቅ አፍሪካ የበጎ አድራጎት ጉባኤ በአዲስ አበባ ተጠናቀቀ
ሰኔ 12 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) ከ30 በላይ ሀገራትን የወከሉ ከ600 በላይ ተሳታፊዎች የተገኙበት 10ኛው የምስራቅ አፍሪካ የበጎ አድራጎት ጉባኤ ከውጭ... read more
ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በመዲናዋ አራት አዳዲስ ቅርንጫፎችን ወደ ስራ ሊያስገበ መሆኑ ተገለጸ
የኢትዮጵያ ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በቅርቡ አራት አዳዲስ ቅርንጫፎችን ወደ ስራ ሊያስገባ መሆኑን ለመናኸሪያ ሬዲዮ አስታውቋል፡፡
አሁን ላይ ተቋሙ አገልግሎት እየሰጠበት ያለው... read more
ቀሪ የህዳሴ ግድቡን ስራ በፍጥነት ማጠናቀቅ እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ገለጸ
አሜሪካ ግብጽ የጋዛ ነዋሪዎችን ተቀብላ እንድታሠፍር ለማግባባት የሕዳሴ ግድብን አጀንዳ እንደ መሳሪያ ልትጠቀምበት እንደምትችል፣ ይህም በኢትዮጵያ ላይ ከፍተኛ ስጋት የሚደቅን... read more
በእስራኤል ጥቃት የሞቱት የኢራን ባለስልጣናት እና ሳይንቲስቶች ሙሉ ስም እና የስራ ኃላፊነታቸው
👉ሜጀር ጄኔራል ሆሰይን ሰላሚ (Major General Hossein Salami): የኢስላሚክ አብዮታዊ ጥበቃ ኃይሎች (IRGC) ዋና አዛዥ የነበሩ ሲሆን፣ በእስራኤል የአየር ጥቃት... read more
ከአደጋ ቁጥሮች በስተጀርባ ያሉ ህይወቶች፡ በኢትዮጵያ የትራፊክ አደጋዎችን ለመቀነስ መዋቅራዊ ለውጥ ለምን ያስፈልጋል?
በየእለቱ በሬዲዮና በቴሌቪዥን ዜናዎች ላይ “በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰዎች ህይወት አለፈ” የሚሉ መርዶዎችን መስማት የተለመደ የዕለት ተዕለት ክስተት ሆኗል። ነገር... read more
በአፍና በከንፈር አካባቢ የሚያጋጥም ቁስል ከየት የመጣ ነው?
👉የህክምና ድህረ ገጾች ስለበሽታው ምን ይላሉ?
ሐምሌ 16 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በአፍና በከንፈር አካባቢ የሚያጋጥመው ቁስለት ኸርፒስ (Herpes) በሄርፒስ ሲምፕሌክስ ቫይረስ... read more
ምላሽ ይስጡ