ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዛሬ ለምክር ቤቱ የሰጡት ማብራሪያ 👉
Related Posts
ስራና ሰራተኛ የማይገናኙበት ምክንያት ምንድነው?
👉
https://youtu.be/Jq3AXt4D0A4
read more
ራስ ገዙ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ለምሁራን የሰጠሁት “በህግ የተቀመጠ መብት ስላለኝ ነው” ብሏል
👉ትምህርት ሚኒስቴር በበኩሉ ስለተሰጠዉ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ መረጃ እንደሌለዉ ገልጿል፡፡
ታኅሳስ 17 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ትምህርት ሚኒስቴር ከሰሞኑ የፕሮፌሰርነት ማእረግ መስጠት ጉዳይ... read more
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እየተከተለው ያለው ጠበቅ ያለ አሰራር ፓርቲዎችን ለቀጣዩ ምርጫ የሚያጠናክር ነው ተባለ፡፡
እግዱ የተጣለባቸው ፓርቲዎች ግን ውሳኔው ተገቢነት እና ህጋዊ መሰረት የሌለው ነው ብለዋል፡፡
ኢትዮጵያዊያን እንደ አገር በቅርቡ ከሚጠብቋቸው ትልልቅ ብሔራዊ ጉዳዮች መካከል... read more

በመዲናዋ የቅዳሜና እሁድ ገበያዎች ከ200 ማለፋቸው ተገለጸ
በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደረውን የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ያለበትን የኑሮ ጫና ለማቅለል በመንግስት የተቋቋሙት የቅዳሜና እሁድ ገበያዎች ከ200 ማለፋቸውን የአዲስ አበባ... read more
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ አካል የሆነዉ የጥቀር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን ራስ ገዝ የማድረግ ስራዉ እስካሁን በተግባር አለመጀመሩ ተገለጸ
ጥር 08 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ስር ከሚገኙ አምስት ተቋማት መካከል አንዱ የሆነዉን የጥቁር አንበሳ... read more
ከ7 መቶ ሺህ በላይ ህፃናት የልጅነት ልምሻ /ፖሊዮ/ ክትባት መውሰዳቸው ተገለጸ
ታኅሳስ 17 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በመጀመሪያ ዙር ከመስከረም 27 እስከ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ቁጥራቸው 691 ሺህ 307 የሚሆኑ... read more

ከወላጅነት መብትና ቀለብ አወሳሰን ጋር በተገናኘ የኢ-መደበኛ የገቢ ምንጭ ያላቸዉ ወላጆች ገቢን ለማወቅና ለማስፈጸም አለመቻሉ ስራዉን ፈታኝ እንዳደረገዉ ተጠቆመ
ነሐሴ 19 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)ከወላጅነት መብት እና ቀለብ አወሳሰን ጋር በተያያዘ ጉዳያቸው በፍ/ቤት የሚታይ ህጻናት ሙሉ መብታቸው የተጠበቀ እንዲሆን በወጣው... read more

በአፍሪካ ያለው የትምህርት ደረጃ የ21ኛውን ክፍለዘመን ደረጃና ፍላጎት እንደማይመጥን ተገለጸ
በአፍሪካ ያለው የትምህርት ደረጃ 21ኛውን ክፍለዘመን የሚመጥን አይደለም ሲሉ በ38ኛው የመሪዎች ጉባኤ ትይዩ መድረክ ላይ ገልጸዋል። ትምህርት በአፍሪካ ከሚጠበቀው በታች... read more

የዲሞክራሲ ተቋማት ላይ እንዲሰሩ የሚመረጡ አመራሮች የኋላ ታሪካቸው ከዘርፉ ጋር ሊገናኝ እንደሚገባ ተገለጸ
አመራሮቹ ለሰብአዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቶች መከበር የሚኖራቸው ሚና እንዲሁም የሚጣልባቸው ሃላፊነት የህዝብ አደራ በመሆኑ ከሃላፊነቱ በፊት በዘርፉ ላይ የኋላ ታሪክ... read more
በትግራይ እንዴት ሰላም ይስፈን? 👉
https://youtu.be/C9t7w_FLFSI
read more
ምላሽ ይስጡ