ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዛሬ ለምክር ቤቱ የሰጡት ማብራሪያ 👉
Related Posts
ለአንድ ሃገር ዘላቂ ሰላም መስፈን ከሚያስፈለጉ ነገሮች መካከል በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ያለው ግንኙነት የጠነከረ እና ሰላማዊ መሆን እንዳለበት ይገለጻል፡፡
ቢሆንም ግን በሃገራችን ያለው የፖለቲካ ውቅር እና የፖለቲካ ፓርቲዎች ግንኙነት ደካማ ሆኖ የቆየ መሆኑ ይነሳል።
ቢሆንም ግን ከሰሞኑ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ... read more
በአማራ ክልል ምርጫ ባልተካሄደባቸው 8 የምርጫ ክልሎች ምርጫውን ለማከናወን የጊዜ ሰሌዳ እየተዘጋጀላቸው መሆኑን ምርጫ ቦርድ ገለጸ
መስከረም 08 ቀን 2019ዓ.ም.(መናኸሪያ ሬዲዮ) በትግራይ ክልልም ምርጫውን ለማከናወን አመቺ ሁኔታዎች ከተፈጠሩ ወዲያው ወደ ዝግጅት ምዕራፍ ለመግባት መዘጋጀታቸውንም ቦርዱ ገልጿል፡፡... read more
በሰራተኞች አድማ ምክንያት አየር መንገዱ በረራዎቹን ለጊዜው አቋረጠ
ነሐሴ 12 ቀን 2017 (መናኸሪያ ሬዲዮ) የካናዳ አየር መንገድ(Air Canada)በአድማ ላይ ያሉ የበረራ አስተናጋጆች ወደ ስራ እንዲመለሱ የተሰጣቸውን ትዕዛዝ ባለመቀበላቸው... read more
27ሺሕ 755 ያህል ከክልል መሸኛ ይዘው ለመጡ ተገልጋዮች አገልግሎት መስጠቱን ኤጅንሲው አስታውቋል
ሐምሌ 09 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ከአሁን ቀደም ለበርካታ ጊዜ መሸኛ ይዘው ለሚመጡም ተገልጋዮች አገልግሎቱ ቆሞ የነበረ ቢሆንም በዚህ አመት ከህዳር... read more
ከ152 ሺህ በላይ የደንብ መተላለፎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰዱ ተገለጸ
ጥር 13 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ከ27 ተቋማት ጋር በቅንጅት የተሰሩ ስራዎችን ከባለድርሻ አካላት ጋር... read more
ምክር ቤቱ የነዳጅ ውጤቶች ግብይት ሥርዓትን ለመደንገግ የተዘጋጀውን ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ
ሙሉ የምክርቤቱ ውሎ እንደሚከተለው ቀርቧል 👉
https://youtu.be/KxLHyJXo2rY
read more
“ምንም ስህተት አልሰራንም፣ ግን ተሸነፍን” 👉 የኖኪያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ
ነሐሴ 08 ቀን 2017 (መናኸሪያ ሬዲዮ) በአንድ ወቅት የሞባይል ስልክ ኢንዱስትሪን በመምራት ይታወቅ የነበረው ኖኪያ፣ በቴክኖሎጂው ዓለም በፍጥነት መለዋወጥ ምክንያት... read more
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ55ኛ መደበኛ ስብሰባው በርካታ ረቂቅ አዋጆችን፣ ፖሊሲዎችንና ደንቦችን አጸደቀ
ግንቦት 18 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው 55ኛ መደበኛ ስብሰባው ሀገራዊ ኢኮኖሚን፣ ማኅበራዊ ልማትንና... read more
በ2017 በጀት ዓመት ከውጪ ንግድ ከተገኘው 8 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር፣ 6 ቢሊየን ዶላሩ ከቻይና ጋር በተደረገ የውጭ ንግድ የተገኘ ነው ተባለ
ጥቅምት 11 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) ይህ የተገለጸው በኢትዮጵያና በሻንሲ ግዛት የኢኮኖሚ እና ንግድ ልውውጥ ትብብር ኮንፈረንስ ላይ ነው።
የኢትዮጵያ እና የቻይናን... read more
ምላሽ ይስጡ