Related Posts

የስርቆት ወንጀል ፈጽሞ በቆሻሻ መውረጃ ትቦ ውስጥ በመግባት ሊያመልጥ የነበረው ተከሳሽ ከነ ኤግዚቢቱ በቁጥጥር ስር ዋለ
👉ወንጀለኛው በ2 ዓመት ከ3 ወር እስራት እንዲቀጣ የተወሰነበት መሆኑን የየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል
ሸጋው አየነው የተባለው ተከሳሽ የወንጀል ድርጊቱን ፈጽሞ... read more
ለአዶላ ወዮ ከተማ ስታድየም ማደሻ ገቢ ማሰባሰቢያ መርሀ-ግብር ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ
ታኅሳስ 25 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን አዶላ ወዮ ከተማ የሚገኘውን ስታድየም ለማሳደስ ገቢ ሊሰባሰብ መሆኑን የአዶላ ወዮ ከተማና... read more

ኢትዮጵያ የሌላ ሀገር ዜግነት ያላቸው ታራሚዎችን ለሃገራት ማስተላለፍ የሚያስችል ህጋዊ ስምምነት ባይኖራትም በዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ተላልፈዉ የሚሰጡ ታራሚዎች መኖራቸዉ ተገለጸ
በትራንዚት ጉዞ እና ኢትዮጵያ ዉስጥ በሚኖራቸዉ ቆይታ በተለያዩ የወንጀል ድርጊት ዉስጥ የተገኙ የዉጭ ሃገራት ዜጎች በኢትዮጵያ ህግ መሰረት ፍርድ ቤት... read more
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ወደ ራስ ገዝነት ለመሸጋገር እየተዘጋጀሁ ነው አለ
ኅዳር 19 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማርና ሌሎች ተግባራትን በላቀ ደረጃ ለመፈፀምና ተወዳዳሪነቱን ለማስቀጠል ወደ ራስ ገዝ ዩኒቨርስቲ... read more

በተፈናቃዮች ስም የሚሰራ ፖለቲካ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እንዳይመለሱ እያደረገው ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከእንደራሴዎች ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ በሰጡበት መድረክ፣ በተፈናቃዮች ላይ የሚሰራ ፖለቲካ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እንዳይመለሱ እንቅፋት... read more

በዳይመንድ ሊግ የኔዋ ንብረት ስታሸንፍ ቢኒያም ሀመሪ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል
በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ ላይ በተደረገው የሴቶች 10ሺ ሜትር የኔዋ ንብረት የአመቱ ምርጥ ሰአቷን በማስመዝገብ ጭምር ውድድሯን በበላይነት አጠናቃለች።
ርቀቱን ለማጠናቀቅ 30... read more

በኢፌዴሪ አየር ኃይል ውስጥ የተሰራችው ፀሃይ – 2 የተሰኘች አውሮፕላን የመጀመሪያ የሙከራ በረራዋን በስኬት ማጠናቀቋ ተገለጸ
በኢፌዴሪ አየር ኃይል ውስጥ የተሰራችው ፀሃይ - 2 የስልጠና አውሮፕላን የመጀመሪያ የሙከራ በረራዋን በስኬት ማከናወን መቻሏን አየር ኃይሉ አስታውቋል፡፡
ፀሃይ -2... read more

ለ2017/18 የምርት ዘመን ግብዓት 55,000ሜ/ቶን ዳፕ የተሰኘ የአፈር ማዳበሪያ የጫነችው MV DIONISIS የተባለችው 20ኛዋ መርከብ ጅቡቲ ወደብ ደርሳ የማራገፍ ኦፕሬሽን መጀመሯ ተገለጸ
ለ2017/18 የምርት ዘመን ግብዓት የሚሆን 2.4 ሚለዮን ሜትሪክ ቶን ወይም 24,000,000( ሃያ-አራት ሚሊዮን) ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ገዝቶ ወደ አገር ውስጥ... read more

በሰሜን ጎንደር ዞን በደባርቅ ወረዳ በደረሰ ከፍተኛ የመኪና አደጋ የሰው ሕይወት አለፈ
በሰሜን ጎንደር ዞን በደባርቅ ወረዳ ልዩ ስሙ አበርጊና ቀበሌ በደረሰ ከፍተኛ የመኪና አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡
በአደጋው ከሟቾች በተጨማሪ... read more
ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት እያለ የሚጠራው ቡድን በምክክሩ እየተሳተፉ መሆኑ ተገለጸ
ታኅሳስ 14 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የዜጎችን ሰላም ለማስፈን በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ምክክር አስፈላጊ መሆኑን በኦሮሚያ ክልል የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ... read more
ምላሽ ይስጡ