Related Posts

ሚዲያዎች በፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ያለውን የመረጃ ፍሰት በሰላማዊ መንገድ በማስተዳደር ለህዝቡና ለሃገሪቱ የሚበጁ ዘገባዎችን በሃላፊነት ሊሰሩ እንደሚገባ ተጠቆመ
ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በፖለቲካዊ ሁኔታዋ ላይ እያለፈች ባለችው ወሳኝ ጊዜ ሚዲያዎች በሃላፊነት እና በተጠያቂነት መረጃ ማቅረብ እንዳለባቸው ምሁራን ለመናኸሪያ ሬዲዮ... read more
ኢትዮጵያ የተቀቀሉ የሥጋ ምርቶችን ወደ ቻይና መላክ ልትጀምር መሆኑ ተገለጸ
ታኅሳስ 18 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ኢትዮጵያ የተቀቀሉ የሥጋ ምርቶች እና ተረፈ ምርቶችን ለቻይና ገበያ ልታቀርብ መሆኑን የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
የእንስሳት... read more

በአማራ እና ትግራይ ክልል ያሉ የተፈናቃይ መጠለያ ጣቢያዎች ቀጣዩን የክረምት ወቅት ዝናብ እና ጎርፍ መቋቋም እንደማይችሉ ተገለጸ
በተለያዩ ጊዜያት በሀገሪቱ የተከሰቱትን ተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ተከትሎ በርካታ ዜጎች በመጠለያ ጣቢያዎች እንደሚገኙ ይታወቃል፡፡ ቀጣዩን የክረምት ወቅት ተከትሎ... read more
በመዲናዋ ሲካሄድ የነበረው የማህበረሰብ የጤና መድህን ምዝገባ ከተያዘው እቅድ ከ85 በመቶ በላይ መሳካቱ ተገለጸ
ታኅሳስ 01 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የጤና መድህን ምዝገባ በመዲናዋ ከጥቅምት 1 ቀን 2017 ጀምሮ ለ2 ወራት ሲከናወን መቆየቱ ይታወሳል፡፡
በህዝብ ተወካዮች... read more
በትግራይ ክልል በተካሄደው የ8ተኛ ክልል አቀፍ ፈተና ይሳተፋሉ ተብሎ ከተጠበቀው 50 በመቶ የሚሆኑት አለመሳተፋቸው ተገለጸ
ታኅሳስ 16 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በትግራይ ክልል በጦርነት ምክንያት ተማሪዎች በመደበኛ የትምህርት ሰዓት እየተማሩ አለመሆኑ እና የፈተና ሰዓትም ጠብቀዉ እየተፈተኑ... read more

በአንዳንድ ተቋማት ስር ያሉ አሰሪዎች ለሰራተኞቻቸው ጥብቅና በመቆማቸው ብቻ ከስራ ገበታቸው የመፈናቀል አደጋ እያጋጠማቸው መሆኑን የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ገለጸ
የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን /ኢሰማኮ/ በአንዳንድ ተቋማት ስር የሚገኙ አሰሪዎች ለሰራተኞቻቸው ጥብቅና በመቆማቸው ብቻ ከስራ ገበታቸው የመፈናቀል አደጋ እያጋጠማቸው መሆኑን... read more
ለጥገና ፈተና የሆኑት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች
https://youtu.be/iDIGTQy0QsI
read more
በኢትዮጵያ በቀን ከ2 ነጥብ 7 ሚሊየን ሊትር በላይ ቤንዚን እና ከ8 ሚሊየን ሊትር በላይ ናፍጣ ሀገር ውስጥ እንደሚገባ ተገለጸ
ጥር 01 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በኢትዮጵያ በየቀኑ ከ3 ሚሊየን ሊትር በላይ የቤንዚን ፍላጎት መኖሩን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።
የሀገሪቱ የነዳጅ... read more

ምክር ቤቱ የውጭ ዜጎች የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት ወይም ባለይዞታ ረቂቅ አዋጅ ላይ ህዝባዊ ወይይት ለማድረግ ጥሪ ቢቀርብም የተገኘ ሰው አለመኖሩ ተገለጸ
ሰኔ 14 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በህዝብ ተወካዮች ምር ቤት የከተማ መሰረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴና የሕግና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ... read more

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቀን 11/02/2017 ዓ/ም በጻፈው ደብዳቤ 11 ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችን እንዳገዳቸው ይታወቃል፡፡
ከእነዚህም ውስጥ 5ቱ ፓርቲዎች /የወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ፤ አዲስ ትውልድ ፓርቲ፤ የጋምቤላ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ፤ የኢትዮጵያ ዲሞክራቲክ ህብረት እና አገው ለፍትህ... read more
ምላሽ ይስጡ