Related Posts
ለአንድ ሃገር ዘላቂ ሰላም መስፈን ከሚያስፈለጉ ነገሮች መካከል በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ያለው ግንኙነት የጠነከረ እና ሰላማዊ መሆን እንዳለበት ይገለጻል፡፡
ቢሆንም ግን በሃገራችን ያለው የፖለቲካ ውቅር እና የፖለቲካ ፓርቲዎች ግንኙነት ደካማ ሆኖ የቆየ መሆኑ ይነሳል።
ቢሆንም ግን ከሰሞኑ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ... read more

የታማ ጥብቅ ደን በዙሪያው ባሉ አራት ብሄረሰቦች መጠበቁ ከቱሪዝም ጠቀሜታ ባሻገር፣የማህበራዊ ቁርኝትን ይበልጥ ያጠናክራል ተባለ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአሪና ደቡብ ኦሞ ዞኖች አዋሳኝ ያለው የታማ ማህበረሰብ ጠብቅ ደን፣ በዙሪያው ባሉ አራት ብሄረሰቦች እንዲጠበቅ፣ ከአንድ ወር... read more

የኢትዮጵያ መድሃኒት አምራቾች የፋይናስ ችግርን ለመፍታት ከባንኮች ጋር ዳግም ስምምነት ሊደረግ ነዉ ተባለ
በኢትዮጵያ የሚገኙ 13 የመድሃኒት አምራች ፋብሪካዎች የፋይናንስ ችግራቸው ከተፈታ እንደ ሀገር አሁን ላይ ከሚሸፍኑት 30 በመቶ ወደ 60 በመቶ ከፍ... read more
በጋምቤላ ክልል አራት ሺሕ የሚደርሱ ዜጎች በየሳምንቱ በወባ በሽታ እየተያዙ ነዉ ተባለ
ታህሳስ 01 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በጋምቤላ ክልል የወባ በሽታ ምርመራ ከሚያደርጉ ከሀምሳ በላይ ሰዎች በበሽታው የተያዙ መሆናቸውን የክልሉ ጤና ቢሮ... read more
የዩ.ኤስ.ኤ.አይ.ዲ. መቋረጥ በኢትዮጵያ ላይ የደቀነው አደጋ
https://youtu.be/2kwjgk-Qmdc
read more
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በእጣ እና በጨረታ ለነዋሪዎች የተላለፉና ባለድለኞች እንዲገቡ ያልኩባቸዉን ሁሉንም የመኖሪያ ሳይቶች የመሰረተ ልማት አሟልቼ ጨርሻለሁ አለ
👉ቦሌ አራብሳ የጋራ መኖሪያ ቤት የደረሳቸዉ ቅሬታ አቅራቢዎች በበኩላችዉ ግቡ ተብሎ ቀነ ገደብ ቢቀመጥም ምንም የተሟላ መሰረተ ልማት የለም ሲሉ... read more
ሴቶችና ህጻናትን ጨምሮ ከ 300 በላይ ስደተኞች ሊቢያ በረሃ ዉስጥ ተያዙ
ኅዳር 17 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ሴቶችንና ህጻናትን ጨምሮ ከ300 በላይ ስደተኞች ወደ ሜዲትራኒያን ባህር ዳርቻ ለመድረስ፤ የሊቢያን በረሃ ሲያቋርጡ በሊቢያ... read more
ኢሰመኮ ለአገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሚቀርብላቸው ድጋፍ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየቀነሰ መምጣቱን ቢገለጽም ቅሬታዎች አልደረሱኝም ሲል የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ
ኅዳር 17 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ለአገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሚቀርብላቸው ድጋፍ ከጊዜ ወደ ጊዜ በመጠንም ሆነ... read more

ለማህበራዊ ችግር ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን መደገፍ የሁሉም ሃላፊነት በመሆኑ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ
ጥር 15 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ‘’ሌሎችን ለመርዳት እሮጣለው’’ በሚል ሃሳብ በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያና በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በጋራ የተሰበሰበ ገቢ... read more
የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን በትራፊክ ቅጣት በዓመት ከ17 ሚሊየን ብር በላይ የሚወጣውን ወጪ የሚያስቀር አዲስ ሶፍትዌር አስመረቀ
የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን በትራፊክ ቅጣት በዓመት ከ17 ሚሊየን ብር በላይ የሚወጣውን ወጪ የሚያስቀር አዲስ ሶፍትዌር አስመረቀ
ታኅሳስ 24 ቀን... read more
ምላሽ ይስጡ