የካቲት 18 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ለፊንጫ እና ሻንቡ ሰብስቴሽኖች የኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰጠው የጊዶ – ፊንጫ ባለ 230 ኪ.ቮ መስመር በቀን 17/06/2017 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ብልሽት በማጋጠሙ ሆሮ ጉዱሩ ዞን ሙሉ በሙሉ፣ የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ እና በአካባቢው የኃይል አቅርቦቱ መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡
Related Posts
ጤናማ የመረጃ ፍሰት እንዲኖር ምን ታስቧል?
👉
https://youtu.be/FZBLR3gfBf0
read more
ከስምንት አመታት በላይ የቆየዉ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የህንጻ ግንባታ በቀጣይ ዓመት እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የህንጻ ግንባታን በ4 መቶ ሚሊዮን ብር ለማከናወን በ2009 ዓ.ም የመሰረት ድንጋይ የተጣለ ሲሆን በ2010 ዓ.ም የግንባታ... read more
የባህር በር መነጠቅና ያልታከመ ቁስል
Ethiopia| የአፍሪካ ቀንድ አንጋፋና ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር ያላት ሀገር ኢትዮጵያ፣ ለዘመናት ባለቤት የነበረችውን የባህር በር በማጣቷ ከፍተኛ የኢኮኖሚና የጂኦፖለቲካዊ ችግሮች... read more
የሴቶች ተሳትፎ ባልተረጋገጠበት የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታን እውን ማድረግ እንደማይቻል ተገለጸ
መጋቢት 14 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ከክልሉ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጋር በመተባበር በሚያዘጋጀው “ጉሚ በላል” የሃሳብ መድረክ... read more
ሰበር ዜና | ሰሜን ኮሪያ ባህር ኃይሏን በኒውክሌር ታጥቃለች፤ ግዙፍ የጦር መርከቦችንም ትገነባለች ሲሉ ኪም ጆንግ ኡን አስታወቁ!
ሰኔ 18 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ሀገራቸው የባህር ኃይል ክፍሏን በታክቲካል የኒውክሌር መሳሪዎች ለማስታጠቅ እና ይበልጥ... read more
የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሃይል ከሶማሊያ እንዲወጣ የመጠየቁ ጉዳይ እና አንደምታው…
የባህር በር እና የውሃ ጉዳይ ለሀገራት የምጣኔ ሃብት ጉልበት በመሆናቸው ሀገራት ሲራኮቱበት ይስተዋላል። ኢትዮጵያ የባህር በር ከሌላቸው ሀገራት መካከል ብትሆንም... read more
በመዲናዋ መዝናኛ ቦታዎች የሚሰሩ ሰራተኞች ቅሬታ
https://youtu.be/en9ekzIubDw
read more
በቤጂንግ ከተማ ከ27ኛ ፎቅ ላይ በመውረድ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ያስደነገጡት የ89 ዓመቷ አዛውንት
ሚያዚያ 06 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)በቤጂንግ ሽጂንግሻን በተባለ አካባቢ የሚኖሩ የ89 ዓመቷ አዛውንት፣ በመኝታ ቤታቸው ውስጥ በድንገት ተቆልፎባቸው ከቀሩ በኋላ ለማምለጥ... read more
በአጀንዳ ልየታ ወቅት በተሳታፊዎች የተነገሩ መረጃዎችን እንደ አጀንዳ ማራገብ አግባብነት የለውም ተባለ
ታኅሳስ 18 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በሀገራዊ ምክክሩ የአጀንዳ ልየታ ወቅት በተሳታፊዎች የሚነገሩ ጉዳዮችን እንደ አጀንዳ በመውሰድ ማሰራጨት እንደማይገባ የገለጸው የኢትዮጵያ... read more
በጎንደር ከተማ የአፄ ፋሲለደስ ቤተመንግስት መጠናቀቁ ለጥምቀት የመጡ ታዳሚያን ቁጥር እንዲጨምር አድርጎታል ተባለ
ጥር 13 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በከፍተኛ ድምቀት ከሚከበሩ የአደባባይ ክብረ በዓላት መካከል አንዱ የጥምቀት በዓል መሆኑን ተከትሎ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች... read more
ምላሽ ይስጡ