የካቲት 18 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ለፊንጫ እና ሻንቡ ሰብስቴሽኖች የኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰጠው የጊዶ – ፊንጫ ባለ 230 ኪ.ቮ መስመር በቀን 17/06/2017 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ብልሽት በማጋጠሙ ሆሮ ጉዱሩ ዞን ሙሉ በሙሉ፣ የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ እና በአካባቢው የኃይል አቅርቦቱ መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡
Related Posts
ኢትዮጵያ ታሪኳን በአግባቡ መሰነድ ያለመቻሏ ምክንያት ምንድነው?
https://youtu.be/IlFirzEtWHk?si=bEJIMRBlYUUxWNYJ
read more

ያለ ረዳት በሚሰሩ የታክሲ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ቢሆንም አሁንም ክፍተቱ እንዳለ ነው ተባለ
ሐምሌ 04 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በአዲስ አበባ ከተማ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ "ሚኒባስ" ታክሲዎች ያለ ረዳት መንቀሳቀስ እንደማይችሉ እና ተሳፋሪን... read more
ወተት ለምን ተወደደ?
👉
https://youtu.be/-Jy9xIQPybo
read more

ህፃናት በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ተረት ማንበብ እንዲችሉ በ10 አይነት ቋንቋ መፅሀፍ ቀረበ
ኢትዮጵያን ሪድስ ወይም ኢትዮጵያ ታንብብ ከተመሰረተ 22 አመታት ያቆጠረ ሲሆን አላማውም በኢትዮጵያ የንባብ ባህልን ማሳደግ ነዉ፡፡
ህፃናት ከልጅነታቸው የማንበብ ልምድ እንዲኖራቸው... read more

ሟችን አንገቱን አንቆ በመያዝ ባደረሰበት ጉዳት ምክንያት ህይወቱ እንዲያልፍ ያደረገው ተከሳሽ #በ7 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ
አጥናፉ እሸቴ የተባለው ተከሳሽ ሰውን ለመግደል በማሰብ መስከረም 14 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ በግምት 10፡00 ሰዓት ሲሆን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ... read more

ቻይና በሰከንድ 30 ቢንቢዎችን የሚገድል የሌዘር መሣሪያ ሠራች
ሐምሌ 23 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)አንድ ስሙ ያልተጠቀሰ የቻይና ኩባንያ በሰከንድ እስከ 30 ትንኞችን ወይም ቢንቢዎችን መግደል የሚችል አዲስ የሌዘር መሣሪያ... read more

የካሳ ክፍያ እና የፀጥታ ችግር ሀገራዊ የመንገድ ግንባታዎች በተያዘላቸው ጊዜ እንዳይጠናቀቁ ማድረጉ ተገለጸ
እንደ ሀገር የፀጥታ ችግርና ካሳ ክፍያ የመንገድ ግንባታዎች በተያዘላቸው ጊዜ እንዳይጠናቀቁ ማድረጉን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ለመናኸሪያ ሬዲዮ አስታውቋል፡፡
ተቋሙ የተበላሹ መንገዶችና... read more

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለስም እንዲኖር፤ በተግባር ግን እንዳይሰራ እየተደረገ ነው ተባለ
ባለፉት ጊዜያት ምክር ቤቱ በሀገራዊ የፖለቲካ፤ ማህበራዊ እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያወጣቸው የአቋም ሪፖርቶች እንደነበሩ ይታወቃል፡፡
ሆኖም ዛሬ ላይ ምክር ቤቱ... read more

በጄምስ ዌብ የጠፈር ቴሌስኮፕ ሳንድ ክላውድስ ተገኘ
👉አዲሱ ግኝት በስነ ፈለክ ጥናት አለምን አስደምሟል!
ሰኔ 28 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የጄምስ ዌብ የጠፈር ቴሌስኮፕ (JWST) ባደረገው ታሪካዊ ምልከታ፣ በሩቅ... read more
ምላሽ ይስጡ