MENAHRIA USER2025-02-04T12:24:03+03:00 በጉጂ ዞን ሳባ ቦሩ ወረዳ በባሕላዊ መንገድ ማዕድን በማውጣት ላይ የነበሩ 8 ሰዎች በአፈር መደርመስ አደጋ ሕይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል፡፡ አደጋው ትናንት 9 ሰዓት ሲሆን በባሕላዊ መንገድ ማዕድን በማውጣት ሥራ በተሰማሩ ዜጎች ላይ መድረሱን የወረዳው ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡ ምላሽ ይስጡ ምላሽ ሰርዝኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው አስተያየት * ስም * ኢሜይል * ድር ጣቢያ በዚህ አሳሽ ውስጥ ስሜን ፣ ኢሜይልን እና ድር ጣቢያን ለቀጣዩ ጊዜ አስተያየት ስሰጥ ያስቀምጡ ።
ምላሽ ይስጡ