እናት ለቤቷ ምሶሶ እንደሆነች ይታወቃል ልጆችም ከሌላው ቤተሰብ በተሻለ መልኩ ከእናታቸው ጋር የቀረበ ግንኙነት እንደለቸው ነው የሚነገረው፤ በሃገራችን ኢትዮጵያ ብሎም በአለም እየደረሰ ያለው የትራፊክ አደጋ ደግሞ ይህም አይነት ግንኙት እንዳይኖር ከማድረግ አልተልቆጠበም በየጊዜው የሚደርሱ የትራፊክ አደጋዎች ቤተሰብን እየበተኑ ይገኛሉ፡፡
በተለይ እንደ ሃገራችን ኢትዮጵያ በአብሮነት እና ትስስር በተመሰረተ ቤተሰብ ዉስጥ የአንዱ መኖር ፤ማግኘት የተሻለ መሆን የቤተሰቡን አሁናዊ ሁኔታ የሚያሻግር ቀን የማዉጣት ብስራት ተደርጎም ይወሰዳል በዛው ልክም የሚደርሱ አደጋዎች ቤተሰብን የመጉዳና የመበተን አቅማቸውም ከፍተኛ ነው፡፡
በዛሬው የሹም ሹፌርና ጥንቁቁ እግረኛ ጥንቅራችም በአንድ እናት ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ላይ አጠንጥኗል ፤- ማህሌት ሙሉጌታ
Related Posts
ለአዶላ ወዮ ከተማ ስታድየም ማደሻ ገቢ ማሰባሰቢያ መርሀ-ግብር ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ
ታኅሳስ 25 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን አዶላ ወዮ ከተማ የሚገኘውን ስታድየም ለማሳደስ ገቢ ሊሰባሰብ መሆኑን የአዶላ ወዮ ከተማና... read more

የሽግግር መንግስት ጥያቄና ኢ-ህገ መንግስታዊነት…
🔰ከኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ሙላቱ ገመቹ ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ
https://youtu.be/ppufL2H7EWM
read more

በኢትዮጵያ ፍቃድ የተሰጣቸው የሂሳብ አዋቂዎች ቢኖሩም በዛው ልክ ህጋዊ ሰውነት የሌላቸው ባለሙያዎች አሉ ተባለ
የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ እንዳስታወቀው ፍቃድ የተሰጣቸው እና እውቅና ያላቸው የሂሳብ እና የኦዲት ባለሙያዎች ከ1ሺህ 400 እንደማይበልጡ... read more

ኢትዮጵያ አስከፊ ታሪኳን ያደሰችበት ሻምፒዮና ፍጻሜውን አግኝቷል
መስከረም 11 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በጃፓን ዋና ከተማ ቶኪዮ ላይ ከመስከረም 3-11 ተካሂዶ ፍጻሜውን አግኝቷል። በውድድሩ... read more
በተማሪዎች ምገባ ላይ የተደረገዉ ማሻሻያ ለአንድ ተማሪ በቀን ከሚያስፈልግ ወጪ ጋር የሚመጣጠን አይደለም ተባለ
ታኅሳስ 01 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በተማሪዎች ምገባ ላይ ምላሽ መሰጠቱ መልካም ቢሆንም አሁንም በቂ በጀት አለመመደቡን መናኸሪያ ሬዲዮ ያነጋገራቸው ዩኒቨርስቲዎች... read more

እንስሳትን ወደ ድንጋይነት የሚቀይር የሰሜን ታንዛኒያ አስፈሪ ተአምር
ሐምሌ 29 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በሰሜን ታንዛኒያ የሚገኘው የናይትሮን ሐይቅ፣ እንስሳትን ወደ ድንጋይነት የመቀየር ኃይል ያለው አስገራሚና ገዳይ የውሃ አካል... read more

አስደናቂው ጥንዚዛ
👉በፈላ ጋዝ ራሱን የሚከላከል ልዩ ፍጥረት ነው ተብሎለታል
ሐምሌ 14 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በተፈጥሮ ዓለም ውስጥ በርካታ አስገራሚ ፍጥረታት ይገኛሉ። ከእነዚህም መካከል... read more

በሜካፕ ምክንያት ከመታወቂያ ፎቶዋ ጋር ያልተመሳሰለችዉ ተጓዥ ሜካፗን እንድታስለቅቅ መገደዷ ተገለጸ
አንድ ቻይናዊት ሴት በአውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ የፊት ላይ መታወቂያ ስካነሮች ማንነቷን ለማረጋገጥ ስላዳገታቸዉ ወጣቷ የተቀባችዉን ሜካፕ እንድታስለቅ ማደረጉን አየር መንገዱ... read more

“የሞት ወፍ” እየተባለ የሚጠራው አደገኛ አዳኝ፤በአዳኝነቱ የሚወዳደረው የለም ተባለ
ነሐሴ 13 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በልዩ አደን ዘዴው እና በሚያስፈራ ቁመናው የሚታወቀው ሹቢል ስቶርክ (Shoebill Stork) የተባለው ወፍ፣ በአራት ጫማ... read more
ምላሽ ይስጡ