እናት ለቤቷ ምሶሶ እንደሆነች ይታወቃል ልጆችም ከሌላው ቤተሰብ በተሻለ መልኩ ከእናታቸው ጋር የቀረበ ግንኙነት እንደለቸው ነው የሚነገረው፤ በሃገራችን ኢትዮጵያ ብሎም በአለም እየደረሰ ያለው የትራፊክ አደጋ ደግሞ ይህም አይነት ግንኙት እንዳይኖር ከማድረግ አልተልቆጠበም በየጊዜው የሚደርሱ የትራፊክ አደጋዎች ቤተሰብን እየበተኑ ይገኛሉ፡፡
በተለይ እንደ ሃገራችን ኢትዮጵያ በአብሮነት እና ትስስር በተመሰረተ ቤተሰብ ዉስጥ የአንዱ መኖር ፤ማግኘት የተሻለ መሆን የቤተሰቡን አሁናዊ ሁኔታ የሚያሻግር ቀን የማዉጣት ብስራት ተደርጎም ይወሰዳል በዛው ልክም የሚደርሱ አደጋዎች ቤተሰብን የመጉዳና የመበተን አቅማቸውም ከፍተኛ ነው፡፡
በዛሬው የሹም ሹፌርና ጥንቁቁ እግረኛ ጥንቅራችም በአንድ እናት ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ላይ አጠንጥኗል ፤- ማህሌት ሙሉጌታ
Related Posts
የዘለንስኪ ልፋት ላይ ቀዝቃዛ ውሃ የቸለሰው የትራምፕ ውሳኔ
https://youtu.be/NqY57YAokwU?si=GTy9_t5Oo1uH5v3q
read more
በ2019 በጀት ዓመት በአንድ በመቶ የተቋማት ድጋፍ ከ6 ሺህ በላይ ሕፃናትን ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዷል ተባለ
ነሐሴ 08 ቀን 2018 (መናኸሪያ ሬዲዮ) በመዲናዋ ድጋፍ እና እንክብካቤ የሚያስፈልጋቸው ሕፃናት ቁጥር እየጨመረ እንደሆነ በተደጋጋሚ ይገለፃል። እነዚህን ሕፃናት ለመርዳት... read more
ዓለም አቀፍ የሕክምና ስኬት፡ በደቡብ ኮሪያ በ3D ሰው ሰራሽ የንፋስ ቧንቧ በተሳካ ሁኔታ ታተመ
መስከረም 29 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)ደቡብ ኮሪያዊያን ተመራማሪዎች በዓለም ለመጀመሪያ ጊዜ ታላቅ የሕክምና ምዕራፍ አስመዝግበዋል። የጉሮሮ ካንሰር ቀዶ ሕክምና ወቅት የንፋስ... read more
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እየተከተለው ያለው ጠበቅ ያለ አሰራር ፓርቲዎችን ለቀጣዩ ምርጫ የሚያጠናክር ነው ተባለ
እግዱ የተጣለባቸው ፓርቲዎች ግን ውሳኔው ተገቢነት እና ህጋዊ መሰረት የሌለው ነው ብለዋል፡፡
ኢትዮጵያዊያን እንደ አገር በቅርቡ ከሚጠብቋቸው ትልልቅ ብሔራዊ ጉዳዮች መካከል... read more
ስልኩ አልተሰበረም! ከ16,000 ጫማ ከፍታ የወደቀው አይፎን! ✈️
ሕዳር 15 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)አስደናቂው የአላስካ ኤርላይንስ በረራ 1282 ክስተት! ከአደጋው በኋላ መርማሪዎችን ያስገረመ ክስተት ተመዝግቧል።
አውሮፕላኑ ወደ 16,000 ጫማ (5... read more
ኢትዮጵያ ከጦር መሳሪያ ግዢ ለመላቀቅ የምታደርገዉ ጥረት በምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ላይ አቅሟን ለማጎልበት የሚያግዛት ነዉ ተባለ
ኢትዮጵያ ተተኳሽ ጥይቶችንና ወታደራዊ ድሮኖችን በራሷ ማምረት በመጀመሯ በአገሪቱ የኢኮኖሚና የፀጥታ ሁኔታ ላይ አዲስ ምዕራፍ መከፈቱን የቀድሞ ዲፕሎማት እና የቀድሞ... read more
ኢራን በተራራ ውስጥ የተገነባ ግዙፍ የሮኬትና ሚሳይል ከተማ ይፋ አደረገች
ሕዳር 02 ቀን 2019(መናኸሪያ ሬዲዮ)የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ (IRGC) ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች በተገኙበት በጠንካራ ተራራ ውስጥ ጥልቀት ባለው ቦታ የተገነባ... read more
ከ600ሺህ በላይ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መጓጓዙ ተገለጸ
ለ2017/18 የምርት ዘመን ግብዓት የሚውል 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ለመግዛት ታቅዶ ወደ ሥራ መገባቱ ተመላክቷል።
ከዚህ ውስጥ... read more
ያልተነካው የአርብቶ አደሩ ሀብት፤ ከባህላዊ አያያዝ ወደ ዘመናዊ ኢንቨስትመንት እንዴት ይሸጋገራል?
ኢትዮጵያ በቀንድ ከብት ሀብቷ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከቀዳሚዎቹ 10 አገራት ተርታ የምትሰለፍ ሲሆን፣ በአፍሪካ ደግሞ ቀዳሚ መሆኗ ይገለጻል። ይሁን እንጂ... read more
በከተማዋ አዳዲስ የሚገነቡ ትምህርት ቤቶች፣ የልዩ ፍላጎት ተማሪዎችን ታሳቢ ባዳረገ መልኩ እንደሚሰሩ ተገለጸ
በአዲስ አበባ ከተማ አዳዲስ በሚገነቡ ትምህርት ቤቶች፣ በሁሉም ዘርፍ የልዩ ፍላጎት ወይም ስፔሻል ኒድ ተማሪዎችን ታሳቢ ተደርገው እንደሚገነቡ የከተማ አስተዳደሩ... read more
ምላሽ ይስጡ