የሰው ልጅ በተፈጥሮው ካገኛቸው በሀሴት ከሚሞሉ ውብ ፀጋዎች ውስጥ እለታት ቀዳሚዎቹ ናቸው።
ቀናትም ተደማምረው አመታትን እንደሚወልዱ ሁሉ እያንዳንዷን ቀናችን የምናሳልፍበት መንገድ የነገ የስኬት ደረጃችን ጠቋሚዎች ናቸው።
የስብዕና ልህቀትም የሚመጣው በእየእለቱ በምናደብረው የባህሪ ልምምድ ስለሆነ በቀና ቀን ቆይታችን የሰውን ልጅ ሁለንተናዊ እድገት በተመለከተ ድንቅ ልምምድ እንድናደርግ የሚያስችሉ ሃሳቦችን እናነሳሳለን! በዛሬ ቆይታችን ደግሞ ያለመሰሰት ከሌሎች የሚሰጠንን ነገር ስለማወቅ ለመነጋገር ወደድን!
በአማኑኤል አማረ ተዘጋጅ በትዕግስት ተስፋዬ እንደሚከተለው ይቀርባል።
ምላሽ ይስጡ