በሀገራዊ ምክክር ሂደት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሚና ምንድን ነው? ድምፃቸውን ለሕዝብ በማሰማት እና የኅብረተሰቡን ግንዛቤ በማስፋት ረገድ ምን አከናወኑ? በዚህ ሳምንታዊ ፕሮግራም ላይ የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት የህግ እና ፖሊሲ ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ዘላለም እሸቱ ጋር ቆይታ አድርገናል። በቆይታችን የተነሱት ቁልፍ ነጥቦች: የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኅብረተሰብን በማንቃት፣ በማስተማር እና መረጃን በማሳወቅ ረገድ የሠሩት ሰፊ ሥራ። የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በኅብረተሰቡ ዘንድ ግንዛቤ በመፍጠር ረገድ ያከናወናቸው ክንዋኔዎች። በአጠቃላይ የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ሥራዎች በሀገራዊ ምክክሩ ሂደት የፈጠሩት ተጽዕኖ። የፕሮግራም ጊዜ: ፕሮግራሙ ዘወትር ሐሙስ ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ አየር ላይ ይውላል። ሰዓትዎን አስይዘው ይከታተሉ!
Related Posts
ከአዲስ አበባ የሚነሱ 4 አዳዲስ የፍጥነት መንገዶች ሊገነቡ መሆኑ ታውቋል
ከአዲስ አበባ ወደ ተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚወጡ አራት አዳዲስ የፍጥነት መንገዶችን ለመገንባት ጥናት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል፡፡
♻️ከአዲስ አበባ... read more
የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ከ70 ግራም በታች የሆኑ የዳቦ ምርቶችን ሲያቀርቡና ሲሸጡ የተገኙ 53 ዳቦ ቤቶች ላይ እስከ ማሸግ የደረሰ እርምጃ መውሰዱን ገለጸ
ታኅሳስ 18 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የንግድ ኢንስፔክሽን እና ሬጉላቶሪ ዳይሬክተር አቶ ዮሴፍ አሰፋ ለጣቢያችን እንደገለጹት ባለፉት... read more
የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን በ2017 ዓ.ም ከቅጣት 404 ሚሊዮን ብር ገቢ ማሰባሰቡን አስታወቀ
ነሐሴ 23 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከድርጅቶች፣ ከግለሰቦች እና ከመንግስት ተቋማት የተጣለባቸውን የቅጣት... read more
ሰበር ዜና፦ ኢራን በባህሬን፣ ኩዌት እና ኳታር በሚገኙ የአሜሪካ የጦር ሰፈሮች ላይ መጠነ-ሰፊ የሚሳኤል እና የድሮን ጥቃት ሰነዘረች
ሐምሌ 03 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) ባለፉት ሶስት ሳምንታት ሰፍኖ የነበረውን የተኩስ አቁም ስምምነት ተከትሎ፣ አሜሪካ በኢራን ደቡባዊ እና ምስራቃዊ ግዛቶች... read more
ተቃዋሚ ፓርቲ በምርጫ ተቃውሞ ወደ 700 የሚጠጉ ሰዎች ተገድለዋል አለ
ጥቅምት 22 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በታንዛኒያ ባለፉት ሦስት ቀናት ውስጥ በምርጫው ውጤትና ሂደት ላይ በተነሳው ተቃውሞ ምክንያት በተፈጠረ ግጭት ሳቢያ፣... read more
ወንዶች በዓመት 7 ሰዓት በመታጠቢያ ቤት ውስጥ ያሳልፋሉ ተባለ
ነሐሴ 08 ቀን 2017 (መናኸሪያ ሬዲዮ) አዲስ የተደረገ ጥናት እንደሚያመለክተው፣ ወንዶች በዓመት በአማካይ ሰባት ሰዓታትን የሚጠቀሙት በመታጠቢያ ቤት ውስጥ ነው፤... read more
“አሁንም በአገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ስራ የመሳተፍ ፍላጎት የለንም፤የገለልተኝነት ጥያቄያችን አልተፈታም” – ኦፌኮ እና እናት ፓርቲ
✅የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ራሳቸውን ከተሳትፎ ያገለሉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አጀንዳቸውን እንዲያቀርቡ ጥሪ ማቅረቤን እቀጥላለሁ ብሏል፤ፓርቲዎች በበኩላቸው ያስቀመጧቸው ቅደመ ሁኔታዎች... read more
በመዲናዋ 340 የሚጠጉ የተለያዩ ኩነቶች ያለ ምንም የፀጥታ ችግር መከናወን ችለዋል ተባለ
ነሐሴ 15 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ይህንን ያለው የአዲስ አበባ የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከተለያዩ አካላት ጋር እየመከረበት ባለበት መድረክ ላይ... read more
የልማት ተነሺዎች የቤተ እምነት አገልግሎት ጥያቄ
https://youtu.be/mqX1sYFeSDI
read more
የአሜሪካ ኤምባሲ ማሳሰቢያ የቱሪስት ቪዛን ለህጻናት መውለጃ መጠቀም ላይ
መስከረም 07 ቀን 2018 (መናኸሪያ ሬዲዮ) የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚኖሩ ዜጎች አዲስ ማሳሰቢያ ይፋ አድርጓል፤ ይህም በቱሪስት ቪዛ... read more
ምላሽ ይስጡ