👉
Related Posts
♻️የፕሮግራም ማስታወሻ
“በኢትዮጵያ ከ13ሺህ በላይ ደረጃዎች ቢወጡም የፀደቁት 119 ብቻ ሲሆኑ ከዚህ ውስጥ 30ዎቹ አስገዳጅ ናቸው” -የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት
ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት ዋና... read more

በኢትዮጵያ 90 በመቶ የሚሆነው ሕዝብ በማገዶ፣ ኩበትና ከሰል ምግቡን ያዘጋጃል
ሰኔ 18 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በኢትዮጵያ 90 በመቶ የሚሆነው ህዝብ ማገዶ፣ ኩበት እና ከሰልን በመጠቀም የዕለት ምግቡን እንደሚያዘጋጅ የውሃና ኢነርጂ... read more
በመዲናዋ መዝናኛ ቦታዎች የሚሰሩ ሰራተኞች ቅሬታ
https://youtu.be/en9ekzIubDw
read more

የብሄራዊ ባንክ እና የኢትዮጵያ ኦዲት ቦርድ አገልግሎታቸውን የጨረሱ ሰነዶች እንዲወገዱ መደረጉ ተገለጸ
የብሄራዊ ባንክና የኢትዮጵያ ኦዲት ቦርድ አገልግሎታቸውን የጨረሱ ሰነዶች እንዲወገዱ መደረጉን የኢትዮጵያ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መፅሀፍት አገልግሎት ለመናኸሪያ ሬዲዮ አስታውቋል፡፡
አገልግሎቱ በተሰጠው ስልጣን መሰረት... read more

ዘመናዊ የባህል፤ቅርስና ቋንቋ መልክዓ ምድረርን ለመፍጠር ቴክኖሎጂን ጥቅም ላይ ማዋል ይገባል ተባለ
ዘመኑ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የባህል፣ ቅርስ እና ቋንቋን ለመመዝገብና ለመሰነድ ከፍተኛ እድል የሚሰጥ ነው ያሉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል ኪነ... read more

ደረጃ የወጣላቸው ምርቶች ብሔራዊ የደረጃ ምልክት መጠቀም እንዳለባቸው ተገለጸ
አስገዳጅ ደረጃ የወጣላቸው ሁሉም ምርቶች ብሔራዊ የደረጃ ምልክት መጠቀም እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
የኢንስቲትዩቱ የሕዝብ ግንኙነት ስራ አስፈጻሚ ብሩክ ሀብቴ... read more

ምክር ቤቱ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት የ11 ወራት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ነገ ያዳምጣል
ሰኔ 11 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 38ኛ መደበኛ ስብሰባውን... read more
በበዓል ወቅት በሚከናወን እርድ ለቆዳ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ
ታኅሳስ 25 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በመጪው የገና በዓል በሚከናወን እርድ ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ የቆዳና ቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪ ምርምር ልማት... read more

አርኪኦሎጂስቶች በፔሩ 3ሺህ 500 ዓመት ዕድሜ ያስቆጠረ ከተማ ማግኘታቸውን ይፋ አደረጉ
ሰኔ 30 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) አርኪኦሎጂስቶች በፔሩ ሰሜናዊ ባራንካ ግዛት ውስጥ ጥንታዊ ከተማ ማግኘታቸውን አስታውቀዋል።
3ሺሕ 500 ዓመታት ዕድሜ ያስቆጠረው ፔኒኮ... read more
የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስቴር በሀገሪቱ በተለያዩ የከተማ መግቢያና መውጫ ላይ ለኮቴ የሚከፈለው ክፍያ ከተቋሙ እዉቅና ዉጪ ህጋዊ ሽፋን ተሰጥቶት የሚፈጸም ሕገ-ወጥ ተግባር ነዉ አለ
ታኅሳስ 02 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የሕዝብና የጭነት አጓጓዞች በሆኑ ተሽከርካሪዎች በየከተማው የሚሰበሰቡ የኮቴ ክፍያዎች ሕጋዊነት የሌላቸዉ መሆኑንና የብዝበዛ ድርጊት እየተፈፀመ... read more
ምላሽ ይስጡ