Related Posts
♻️ዝክረ ቡልቻ ደመቅሳ
🔰በመናኸሪያ ሌማት ፕሮግራማችን ቅዳሜ ከ10፡00 - 11፡00 ይጠብቁን!
አዘጋጅ እና አቅራቢ ሱራፌል ዘላለም__
ሀሳብ እና'ሳ'ፍራለን
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1
ሃሳብ፣አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት የሚከተሉትን የስቱዲዮ... read more

ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት (ICC) በታሊባን መሪና ዋና ዳኛ ላይ የእስር ማዘዣ አወጣ
ሐምሌ 02 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በአፍጋኒስታን በሚገኙ የሴቶችና ልጃገረዶች መብቶች ላይ ከፍተኛ ጥሰት ፈጽመዋል በሚል በታሊባን... read more

አዋጁ እንዲሻሻል ያስገደደው ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ፋይናንስ ግብረ-ኃይል አባል በመሆኗ ነው ተባለ
ሰኔ 13 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በወንጀል ድርጊት የተገኘ ንብረት ወይም ገንዘብን ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብ እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን የመቆጣጠር እና የመከላከል... read more

አውሮፖ ህብረት ለኢትዮጵያ 240 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ አደረገ
የአውሮፖ ህብረት በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትህንና የኢኮኖሚ እድገት ዘላቂነት ለማጎልበት 240 ሚሊዮን ዩሮ (32 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር) ድጋፍ አድርጓል።
የገንዘብ ሚኒስትር... read more
ወተት ለምን ተወደደ?
👉
https://youtu.be/-Jy9xIQPybo
read more

አገልጋዮች በቅዳሴና ለሌሎች መንፈሳዊ አገልግሎት ሰዓት ሞባይል ስልክ ይዘው ወደ ቤተ ክርስቲያን እንዳይገቡ መከልከሉን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አስታወቀ
አገልጋዮች በቅዳሴና ለሌሎች መንፈሳዊ አገልግሎት ሰዓት ሞባይል ስልክ ይዘው ወደ ቤተ ክርስቲያን እንዳይገቡ መከልከሉን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አስታወቀ።
ሀገረ ስብከቱ... read more

እስከ ግንቦት በሚቆየው የበልግ ወራት የሚኖረው የአየር ሁኔታ በደቡቡ የሃገሪቱ ክፍል ላሉ አርብቶ አደሮች ምቹ እንደሚሆን ተገለጸ
በኢትዮጲያ ሜትሮሎጂ ኢኒስቲትዩት የትንበያ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አሳምነዉ ተሾመ በሃገራችን ካሉ 3 ወቅቶች አሁን ያለንበት የበልግ ወቅት በተለይም... read more

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የ103 የእሳት ቃጠሎ መንስኤዎችን በፎረንሲክ ምርመራ አጣርቶ ውጤቱን ይፋ አደረገ
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በ2017 ዓ.ም ስድስት ወራት ውስጥ በአዲስ አበባ እና በሌሎች የሀገራችን አካባቢዎች የደረሱ የ103 የእሳት ቃጠሎ መንስኤዎችን በፎረንሲክ... read more

በአማራ ክልል የሚገኙ አርሶ አደሮች ማዳበሪያ እንዳንወስድ ተከልክለናል አሉ
የግብርና ሚኒስቴር በበኩሉ ለአማራ ክልል የሚያስፈልገዉን የማዳበሪያ መጠን መላኩን አስታዉቋል፡፡
በአማራ ክልል ያሉ አርሶ አደሮች ለመናኸሪያ ሬዲዮ ባሰሙት ቅሬታ፤ መጪው የበልግ... read more

ህፃናት በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ተረት ማንበብ እንዲችሉ በ10 አይነት ቋንቋ መፅሀፍ ቀረበ
ኢትዮጵያን ሪድስ ወይም ኢትዮጵያ ታንብብ ከተመሰረተ 22 አመታት ያቆጠረ ሲሆን አላማውም በኢትዮጵያ የንባብ ባህልን ማሳደግ ነዉ፡፡
ህፃናት ከልጅነታቸው የማንበብ ልምድ እንዲኖራቸው... read more
ምላሽ ይስጡ