የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በመጋቢት ወር መጨረሻ ቀናት በአማራ ክልል ባህርዳር ከተማ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ እንደሚያካሂድ አስታውቋል።
በመሆኑም የወረዳ ማህበረሰብ ክፍሎችና የክልል ባለድርሻ አካላት ለምክክሩ ዝግጅት እንድታደርጉ ሲል ኮሚሽኑ አሳስቧል።

ምላሽ ይስጡ