ከአዲስ አበባ ወደ ተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚወጡ አራት አዳዲስ የፍጥነት መንገዶችን ለመገንባት ጥናት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል፡፡
♻️ከአዲስ አበባ ደሴ፣
♻️ከአዲስ አበባ ጅማ፣
♻️ከአዲስ አበባ ደብረማርቆስና
♻️ከአዲስ አበባ ነቀምት ያካትታል።
ፕሮጀክቶቹን በመንግስትና የግል አጋርነት ትብብር ለመግንባት መታቀዱም ተገልጿል።
በጥናቱ መሰረት ፕሮጀክቶቹ የሚኖራቸው ርዝመት በአማካይ 300 ኪ.ሜ ነው። ግንባታው በምዕራፎችና በተወሰነ ኪሎሜትር ተከፋፍሎ እንደሚጀመር የአስተዳደሩ መረጃ ያመለክታል።
ምላሽ ይስጡ