🔰ቅሬታ ያስነሱት የመዲናዋ ማሳጅ ቤቶች
በመዲኗ አሁን አሁን የማሳጅ አገልግሎት እንሰጣለን የሚሉ ማስታወቂያዎች ነዋሪዎች በስፋት በሚኖሩባቸው አከባቢዎች ላይ ሳይቀሩ መመልከት እየተለመደ መጥቷል።
በእነዚህ ቤቶች የሚሰጡ አገልግሎቶች ፈቃድ ካወጡበት አገልግሎት ባሻገር ስለመሆኑም ይነገራል።
ችግሩን አሳሳቢ የሚያደረገው ደግሞ በአደባባይ የሚታይ ጉዳይ ላይ የሚመለከታቸው አካላት እርምጃ መውሰድ አለመቻላቸው ሲሆን ፣ከጊዜ ወደ ጊዜም አድማሳቸውን እያሰፉ ትምህርት ቤቶችና መኖሪያ ቤቶች አካባቢ ላይ መከፈታቸውን ተከትሎ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
በዛሬው ሞግዚት ጥንቅርም ይሁንኑ ችግር እጅግ አሳሳቢ ሁኖብናል ያሉ ቅሬታ አቅራቢዎችን መነሻ አድርገናል
ደጀኔ እሸቱ
ምላሽ ይስጡ