Related Posts

ምክር ቤቱ የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ አዋጅን አጸደቀ
ጥር 22 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 17ኛ መደበኛ ስብሰባው የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ አዋጅን አጽድቋል።
የረቂቁን ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ... read more
81 በመቶ የሚሆኑ የንግድ ባንክ ደንበኞች የዲጂታል አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸው ተገለ
ታኅሳስ 24 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ባንኩ ዲጂታል ፋይናንስን ለማስፋፋት ካቀደው እቅድ ቀድሞ ማሳካት መቻሉን አመላክቷል፡፡
የዲጂታል ስርዓቱ መስፋፋት በአገልግሎት አሰጣጥ ሒደት... read more

በእስራኤልና በኢራን ጦርነት መቀስቀስ ምክንያት መስተጓጎል የገጠማቸው ጉዳዮች ምንድን ናቸው?
👉የነዳጅ ዋጋ መናር:ግጭቱ በነዳጅ ገበያው ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ አሳድሯል። ኢራን በዓለም የነዳጅ አቅርቦት ላይ ትልቅ ቦታ የምትይዝ ከመሆኗም በላይ የሆርሙዝ... read more

አፍሪካ ትልቁን የአውሮፕላን ማረፊያ ለመገንባት የሚያስፈልገውን የገንዘብ ድጋፍ በአፍሪካ ልማት ባንክ በኩል ማሰባሰብ ጀመረች
ነሐሴ 05 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የአፍሪካ ልማት ባንክ (AfDB) እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቡድን በቢሾፍቱ ኢንተርናሽናል አውሮፕላን ማረፊያ ፋይናንስ ለማሰባሰብ የሚያስችል... read more

በውክልና በተሰጣቸው የተሽከርካሪ ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ ፈቃድ ላይ የጎላ ክፍተት በፈጸሙ ተቋማት ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ
የአሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን በውክልና በተሰጣቸው የተሽከርካሪ ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ ፈቃድ ላይ የጎላ ክፍተት በፈጸሙ ተቋማት ላይ እርምጃ... read more

አላስፈላጊ የጨረር ህክምናን በማዘዝ ገንዘብ የሚቀበሉ የጤና ተቋማት አሉ ተባለ
በየሆስፒታሉ የሚገኙና ህክምና ለማድረግ የሚመጡ ታካሚዎች የጨረር ምርመራን በተመለከተ በቂ ግንዛቤ የላቸውም ሲሉ ለመናኸሪያ የገለጹት በኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ባለስልጣን የጨረርና ኒኩለር... read more

አዲሱ ሰሌዳ ስራ ላይ ሲውል የተሽከርካሪ ስርቆት እንደማይኖር ተገለጸ
ሰኔ 19 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)አዲሱ ሰሌዳ ስራ ላይ ሲውል የተሽክርካሪ ስርቆት እንደማይኖር የትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር አስታውቋል። ትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር ሚኒስትር... read more
በጅማ ከተማ የተፈጸመውን የቦምብ ጥቃት ተከትሎ ሁለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ
ታኅሳስ 09 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ከተማ እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት ለመጎብኘት የሄዱ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ባረፉበት ሆቴል... read more
እንደ ሃገር የመሬት ሚኒስቴር ቢቋቋም የሚል ምክር ሃሳብ ቀረበ
ታኅሳስ 04 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የከተማ መሰረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ እሸቱ ተመስገን(ዶ/ር) እንደ ሀገር የመሬት... read more
ዓለም አቀፍ #ትንታኔ//
👉ሰሜናዊ ጋዛን ለማጽዳት ያለመው እንቅስቃሴ
በመካከለኛው ምስራቅ ይካሔድ እንጂ የሚፈጥረው ምጣኔ ሃብታዊና ማሕበራዊ ቀውስ መላውን ዓለም ያዳረሰው የእስራኤል ሀማስ ግጭት አራት... read more
ምላሽ ይስጡ