“አንች አገሬ ኢትዮጵያ! እውነት በድዬሽ ከሆነ ነፍሴን አይቀበላት። አልበደልኩሽ ከሆነም ወንድ አይብቀልብሽ!”
♻️ከ80 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬዋ ዕለት ጥር 5 ቀን 1937 ዓ.ም ጀግናው አርበኛ ደጃዝማች በላይ ዘለቀ (አባ ኮስትር) እና ወንድማቸው እጅጉ ዘለቀ በቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ መንግሥት በስቅላት የተገደሉበት ጊዜ ነበር፡፡
👉https://youtu.be/yas3ybFrj40
አዘጋጅና አቅራቢ ፥ አብዱራሕማን ጋሻው
ምላሽ ይስጡ