ታኅሳስ 16 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ከአዘርባጃን ወደ ሩሲያ ሲበር የነበረ የመንገደኞች አውሮፕላን በመከስከሱ በአደጋው 42 ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉን የካዛኪስታን የአደጋ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
67 መንገደኞችን እና አምስት የበረራ ሰራተኞችን ኣሳፍሮ ሲበር የነበረው አውሮፕላን የተከሰከሰው ካዛኪስታን ውስጥ ነው ተብሏል፡፡
አውሮፕላኑ ከ2ሺህ ጫማ ከፍታ በላይ ከበረረ በኋላ የአደጋ ጊዜ ማስጠንቀቂያ እያሰማ እንደነበር ተገልጾ ከአደጋው የተረፉትም ወደ ሕክምና ተቋም እንደተወሰዱ ዴይሊ ሳበህ ድረ ገጽ ዘግቧል፡፡
__
ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1
ሃሳብ፣አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት የሚከተሉትን የስቱዲዮ ስልኮቻችን ይጠቀሙ
👉011-639-28-52
👉011-639-37-63
የቀጥታ ስርጭት 👉 📻 (https://worldradiomap.com/et/play/menaharia) radio 99.1 (https://stream.zeno.fm/yw8poig9iwtuv)
✅ https://t.me/menaharia_fm
✅https://x.com/MenahriaFm99_1
ትክክለኛውን የመናኸሪያ ሬዲዮ የዩቱዩብ አድራሻ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
➲ Youtube (https://www.youtube.com/channel/UC8uROsU69D8Ob65XapeHvIw)
ምላሽ ይስጡ