‘ራስን ማወቅ’ ራቅ ብለን ቆመን ራሳችንን የምንመለከትበትን መንገድ ለመገምገም ያስችለናል። ማለትም የራሳችንን ባሕሪ፡፡ ይህ ባሕሪ ደግሞ ለውጤታማነት ከሁሉም በላይ በላቀ ደረጃ መሠረታዊ የምንለው ነው፡፡
ይህ ሁሉ ግልፅ ሲሆንልን ባሕሪያችንን እና ምልከታችንን ብቻም ሳይሆን ሌሎች ሰዎችን እንዴት እንደምንመለከትም ይወስንልናል፡፡
በዛሬው የቀና ቀን ዝግጅታችንም በራሳችን ላይ የሚገነቡት ባህሪዎች እና ምልከታዎች ስሪታቸው እንዲሁም ስነ አእምሯዊ እሳቤያቸው’ስ ምን ይነግረናል? ስንል ለናንተ ይሆናሉ ያልናቸውን በጎ ሀሳቦች ልናወጋችሁ ወደናል. . .
ዓብዱራሕማን ጋሻው አዘጋጅቶታል
ዘላለም አባት ያቀርበዋል።
ምላሽ ይስጡ