♻️ጊዜው ከ64 ዓመታት በፊት በወርሀ ታኅሳስ የመጀመሪያው ሳምንት ነበር።
1953 ዓ.ም ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ዙፋናቸውን በአደራ ሰጥተው በሄዱበት ወቅት ነበር፤ ሥርዓቱን እንቀይራለን ያሉ የመፈንቅለ መንግሥቱ ጠንሳሾች ልዑል አልጋ ወራሹን’ና የንጉሱን መንበር ጠባቂዎች በሙሉ በቁጥጥራቸው ሥር አደረጓቸው።
የሬዲዬ መገናኛ መስመሮች ተቆረጡ ፣የቤተመንግስቱ ጥበቃዎች በጠንሳሾቹ ትዕዛዝ ስር ሆኑ ከተማይቱ በጭንቀት ተወጠረች. . .
ሁኔታዉ እንዲህ ነበር ፤ከታሪክ መዝገብ አገላብጠን ያሰናዳነውን ታደምጡት ዘንድ አቀረብነው።
👉 https://youtu.be/cJVPytZeyIQ
በዓብዱራሕማን ጋሻው
__
ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1
ሃሳብ፣አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት የሚከተሉትን የስቱዲዮ ስልኮቻችን ይጠቀሙ
👉011-639-28-52
👉011-639-37-63
የቀጥታ ስርጭት 👉 📻 (https://worldradiomap.com/et/play/menaharia) radio 99.1 (https://stream.zeno.fm/yw8poig9iwtuv)
✅ Telegram (https://t.me/menaharia_fm)
ትክክለኛውን የመናኸሪያ ሬዲዮ የዩቱዩብ አድራሻ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
➲ Youtube (https://www.youtube.com/channel/UC8uROsU69D8Ob65XapeHvIw)
ምላሽ ይስጡ