ከ457 ዓመታት በፊት በዚህ ሰሞን ህዳር 25 ቀን 1560 ዓ.ም የዓፄ ልብነድንግል ሚስት እቴጌ ሰብለ ወንጌል ከዚህ ዓለም የተለዩበት ጊዜ ነበር።
የሰላምና የዲፕሎማሲ ባለሟሏ ንግሥት ሰብለ ወንጌል በአፄ ሠርፀ ድንግል ዘመነ መንግሥት በ1560 ዓ.ም አመድ በር በተባለ ቦታ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩበት ጊዜ ነበር። እቴጌዪቱ የጦርነት ተሳታፊ ብቻ ሳይሆኑ የሰላምና የዲፕሎማሲ አርበኛም እንደነበሩ የታሪክ ድርሳናት ይመሰክራሉ።
አዘጋጅና አቅራቢ ፥ ዓብዱራሕማን ጋሻዉ
ምላሽ ይስጡ