ሰዎች በእኔነት ስሜታዊነት ውስጥ መሳተፍ ሲጀምሩ በራሳቸው ላይ የጥንቃቄ ኃላፊነት ይጭናሉ፡ ራሳቸውን በብዙ ነገሮች ያስጨንቃሉ።
ከሁሉም በላይ ትንሽ ህልውና ያለውን ማንነታችንን በማይዘልቁ አላፊ ደስታዎች ተገዝተን፤ ራሳችንን መገንባት ሲኖርብን ለእርባና ቢስ ነገሮች አብዝተን እንጨነቃለን። ይልቁንም ግን ብልህ በሆነውና በጥበብ በተሞላው ሕይወት ውስጥ እነዚህ ያነሳናቸው እንከኖች ሁሉ አይገኙም።
በዛሬው የቀና ፥ ቀን ዝግጅታችንም የመጠቀ አስተሳሰብ ከስሜታዊነት ጋር ምን አይነት ስነ አዕምሮአዊ እሳቤ አለው? እንዲሁም በአስተሳሰባችን ላይ ምን ተፅዕኖ አለው? ስንል ያዘጋጀናቸውን በጎ ሀሣቦች ልናወጋችሁ ወደናል. . .
ዓብዱራሕማን ጋሻው አዘጋጅቶታል
ዘላለም አባት ያቀርበዋል።
ምላሽ ይስጡ