Menahria radio 99.1 fm
ሓሳብ እና'ሳፍራለን!
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1
የሀገራችንን እና የዜጎችን ትልሞች ዕውን ለማድረግ የተቋቋመ እና በህገ-መንግስቱ ላይ በግልፅ የተደነገጉት ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብቶች እውን እንዲሆኑ በተለይም ሚዲያ በሀገሪቱ የሰላም፣ የልማትና የዴሞክራሲ እመርታዎች ላይ የራሱን እሴት የሚጨምር ህግና ስርዓትን አክብሮ የሚንቀሳቀስ እንዲሆን የሚተጋ ነው፤ በሀገራችን ሁለንተናዊ ዕድገት ውስጥ ሙያዊ ሚናውን እየተወጣ ተግባሩን ሚዛናዊና የህዝብን ጥቅም በሚያረጋግጥ መልኩ የቃኘ በሰለጠኑ፣ አቅምና ፍላጎት ባላቸው ባለሙያዎች ተደራጅቶ እየሰራ ያለ ተቋም ነው።
ጣቢያችን መናኸሪያ ሬድዮ 99.1 መደበኛ ስርጭቱን የጀመረው ግንቦት አንድ ቀን 2015 ዓ.ም ቢሆንም በአድማጭ ዘንድ ተቀባይነት ማግኘት ችሏል፡፡ ጣቢያው ተቀባይነት ማግኘት የቻለው ሙያዊ ኃላፊነቱን ጠብቆ በሚሰራቸው ዘገባዎችና ፕሮግራሞች ነው፡፡ ጣቢያችን በእራሱ ከሚሰራቸው ፕሮግራሞች ባሻገር በትብብር ከተለያዩ አካላት ጋር ይሰራል፡፡
መናኸሪያ ማረፊያ ጠዋት
ከ12፡00 – 3፡00
መናኸሪያ ማረፊያ ቀትር
ከ6፡00 – 7፡00
መናኸሪያ ከሰዓት
7፡00 – 9፡00
መናኸሪያ ማረፊያ ምሽት
1፡00 -6፡00
ቆይታ በመናኸሪያ
በአየር ላይ ያሉ አፍታዎች፡ በስቱዲዮ ውስጥ
ከትዕይንቱ በስተጀርባ ያለው እይታ
ከትዕይንቱ በስተጀርባ ያለው እይታ
ስቱዲዮ ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች
Trusted by great companies like
ዜና
የኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር ልዩ ትኩረት መሰጠቱን የኦሮሚያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ
መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) መስከረም 23 እና 24 ቀን 2019 ዓ.ም. የሚከበረው የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን...
የዓለማችን እጅግ አስገራሚው ሚሊየነር፦ በቆሻሻ ማጠራቀሚያዎች ውስጥ የሚኖረው ባለሀብት ታሪክ
መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) በአሁኑ ዘመን "ሚሊየነር" ሲባል በአብዛኛው ሰዎች አእምሮ ውስጥ የሚመጣው ምስል የቅንጦት መኪናዎች፣ ውድ...
ከ20 በላይ ሀገራት የሚሳተፉበት የቱሪዝም ሳምንት ሊካሄድ ነው
መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) የተለያዩ የቱሪዝም መዳረሻዎችን፣ ገበያዎችን፣ ንግዶችን፣ ባለሀብቶችን፣ ቴክኖሎጂን፣ ባህልን እና ማህበረሰቦችን ለማስተዋወቅ የሚያስችል ዓመታዊ...ፕሮግራም አቅራቢዎች
ከሞገዶች በስተጀርባ ያሉ ድምፆችን ያግኙ፡ ችሎታ ያላቸው አስተናጋጆቻችን ለእያንዳንዱ ስርጭት ፍቅርን፣ እውቀትን እና ስብዕናን ያመጣሉ ። ልምድ ካላቸው አርበኞች እስከ ትኩስ ድምጾች፣ የእኛ የተለያየ አሰላለፍ ለእያንዳንዱ አድማጭ አሳታፊ ተሞክሮን ያረጋግጣል። አስተናጋጆቻችንን ይወቁ እና ለአዝናኝ ንግግሮች፣ ደማቅ ሙዚቃ እና ማራኪ ታሪኮች በአየር ላይ ተቀላቅሏቸው።