ሕዳር 15 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)አስደናቂው የአላስካ ኤርላይንስ በረራ 1282 ክስተት! ከአደጋው በኋላ መርማሪዎችን ያስገረመ ክስተት ተመዝግቧል።
አውሮፕላኑ ወደ 16,000 ጫማ (5 ኪሎ ሜትር ያህል) ከፍታ ላይ ሆኖ የካቢን ፓኔሉ ሲነቀል፣ የአንድ ተሳፋሪ አይፎን ከሰውየው እጅ ነጥቆት ወድቋል።
ስልኩ መሬት ላይ ተጥሎ የተገኘው ምንም ስንጥቅ ሳይኖረው ሲሆን፣ ሲበራ ወዲያውኑ መስራት ጀምሯል።
ይህም ለበረራው አደጋ ምርመራ ወሳኝ ማስረጃ ሆኗል፤ የዘመናዊ ስልኮች ጥንካሬ ምን ያህል እንደደረሰ የሚያሳይ ድንቅ ማረጋገጫ ነውም ተብሏል።
ምላሽ ይስጡ