በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጂንካ ከተማ ምንነቱ በመረጋገጥ ላይ ያለ Hemorrhagic Fever (ሄሞራጂክ ፊቨር) መከሰቱን የጤና ሚኒስቴር ማስታወቁ ይታወሳል እኛም ይህ ብሽታ ምንድነው በምን ይከስታል እንዴት ይተላለፋል የህክምና አስጣጡ ምንድነው ስንል በዛሬው የጤናማ ህይውት ዝግጅታችን ልንመለከተው ወደናል ባልድረባችን ማህሌት ሙሉጌታ ከጤና ባለሙያ ጋር ቆይታ አድርጋልች።
Related Posts
የባህር በር መነጠቅና ያልታከመ ቁስል
Ethiopia| የአፍሪካ ቀንድ አንጋፋና ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር ያላት ሀገር ኢትዮጵያ፣ ለዘመናት ባለቤት የነበረችውን የባህር በር በማጣቷ ከፍተኛ የኢኮኖሚና የጂኦፖለቲካዊ ችግሮች... read more
በከተማዋ ላይ የታይሮይድ መድሃኒት ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ በመሆኑ አሳስቦናል ሲሉ ተጠቃሚዎች ገለጹ
ታኅሳስ 11 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ለመናኸሪያ ሬዲዮ ቅሬታቸውን ያቀረቡት የእንቅርት መድሃኒት (ታይሮክሲን) ተጠቃሚ መድሃኒቱን የመንግስት መድሃኒት መሸጫ በሆነው ከነማ መደብር... read more
ለአዶላ ወዮ ከተማ ስታድየም ማደሻ ገቢ ማሰባሰቢያ መርሀ-ግብር ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ
ታኅሳስ 25 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን አዶላ ወዮ ከተማ የሚገኘውን ስታድየም ለማሳደስ ገቢ ሊሰባሰብ መሆኑን የአዶላ ወዮ ከተማና... read more
የተሻሻለው የዳኝነት አገልግሎት ክፍያ ደንብ ላይ የተደረገው የአገልግሎት ክፍያ ወሰን ጭማሪ የተጋነነ ነው ሲሉ የህግ ባለሙያዎች ተናገሩ
ኅዳር 23 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያን ለመወሰን የወጣው ረቂቅ ደንብ የክፍያ ወሰን ጭማሪ ከሰሞኑን ለህዝብ ተወካዮች... read more
የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያላት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዲጠናከር ማስቻሉ ተገለጸ
ሐምሌ 28 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ የአገርን የደን ሽፋን መጠን በማሳደግ፣ የአየር ንብረት ለውጥን ተከትሎ ሊከሰት የሚችለውን... read more
ኢሰመኮ የዋና ኮሚሽነር ዕጩ ጥቆማ ማሰባሰብ መጀመሩን አስታወቀ
ታኅሳስ 02 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በፌዴራል ሕገ መንግሥቱ መሠረት ነጻ የፌዴራል መንግሥት አካል ሆኖ በአዋጅ... read more
የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስቴር በሀገሪቱ በተለያዩ የከተማ መግቢያና መውጫ ላይ ለኮቴ የሚከፈለው ክፍያ ከተቋሙ እዉቅና ዉጪ ህጋዊ ሽፋን ተሰጥቶት የሚፈጸም ሕገ-ወጥ ተግባር ነዉ አለ
ታኅሳስ 02 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የሕዝብና የጭነት አጓጓዞች በሆኑ ተሽከርካሪዎች በየከተማው የሚሰበሰቡ የኮቴ ክፍያዎች ሕጋዊነት የሌላቸዉ መሆኑንና የብዝበዛ ድርጊት እየተፈፀመ... read more
ኢትዮጵያ የሌላ ሀገር ዜግነት ያላቸው ታራሚዎችን ለሃገራት ማስተላለፍ የሚያስችል ህጋዊ ስምምነት ባይኖራትም በዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ተላልፈዉ የሚሰጡ ታራሚዎች መኖራቸዉ ተገለጸ
በትራንዚት ጉዞ እና ኢትዮጵያ ዉስጥ በሚኖራቸዉ ቆይታ በተለያዩ የወንጀል ድርጊት ዉስጥ የተገኙ የዉጭ ሃገራት ዜጎች በኢትዮጵያ ህግ መሰረት ፍርድ ቤት... read more
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ያለማንም የውጭ ገንዘብ ድጋፍ እና ብድር በኢትዮጵያዉያን የተሰራ መሆኑ ተገለጸ
ሐምሌ 15 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)ታላቁ የአኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ በማህበረሰቡ ተሳትፎ እንጂ የየትኛውም አለም ሀገራት ገንዘብ ያልተካተተበት መሆኑን የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ... read more
ምላሽ ይስጡ