እ.ኤ.አ በ2015 በፈረንሣይ ፓሪስ ከተማ የዓለም ሀገራት ስምምነት ያደረጉበት አማካይ የሙቀት መጠን ጭማሪን ከሁለት ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ በታች በበቂ ሁኔታ...
read more
ኅዳር 27 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በኦሮሚያ ክልል የተጀመሩ የሠላም ንግግሮች በሌሎች የሀገሪቷ አካባቢዎችም ተግባራዊ መሆን እንዳለባቸው ተገልጿል፡፡ የስነ አመራር መምህር...
read more
በመዲናዋ በህንጻ ተደራሽነት ዙሪያ ግልጽ የአቤቱታ ማቅረቢያ መድረክ ተዘጋጅቶ አካል ጉዳተኞች ለመንግስት አመራሮች ቅሬታቸውን አቅርበው ምላሽ ማግኘታቸውን ኮሚሽኑ ለጣቢያችን አስታውቋል፡፡
ኮሚሽኑ...
read more
በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ መድኃኒት መደብሮች የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው መድኃኒቶችን ቀላቅለው ይዘው የተገኙና አላግባብ ያስቀመጡ 105 ተቋማት ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ...
read more
በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔ ላይ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የ3 ዓመት የስራ...
read more
በማይናማር የሚገኙ ዜጎችን ማስመለሱ ቢቀጥልም አሁንም በህገ ወጥ መንገድ ወደ ስፍራው የሚያቀኑ ዜጎች መበራከታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
በዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ...
read more
ኢትዮጵያ የተቀቀለ ስጋ ለቻይና ልትልክ መሆኑን የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን አስታወቀ።
የኢፌደሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች...
read more
የካቲት 5 ቀን 2017 ዓ.ም በጅማ ዞን ጌራ ወረዳ ውስጥ በኢንቨስትመንት ተሰማርተው ይሰሩ በነበሩት በአቶ ዛኪር አባ ኦሊ ላይ አስደንጋጭ...
read more
በጋምቤላ ክልል ህጻናትን በቤት እንስሳት የመለዋወጡ ልማድ አሁንም ድረስ አለመቀረፉ እንዳሳሰበው የገለጸው የክልሉ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ነው፡፡
ቢሮው አሁንም...
read more
ምላሽ ይስጡ