Related Posts
በኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክ ውስጥ የሥነ ጽሑፍ፣ ትምህርትና የአስተዳደር ስርዓት ውስጥ ዱካቸውን ካስቀመጡት ምሁራኖች መሀል ከፍ ብለው እናገኛቸዋለን። እውቀታቸውን ለሀገራቸውና ለወገናቻው የቻሉትን አጋርተው፡ ያልተናገሩትን ደግሞ በመጽሃፋቸው ከትበው ያለፉትን የአለቃ ታዬ ገብረ ማርያም አስደናቂ የሕይወት ዘመን ቆይታቸውን እና ሥራዎቻቸውን ያድምጡ! 👉
https://youtu.be/pLH7fF2MaOM
read more
የገና በዓልን ተከትሎ 6 ቀለል ያሉ አደጋዎች መከሰታቸውን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ
ታኅሳስ 30 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የገና በዓልን ተከትሎ 6 ቀለል ያሉ አደጋዎች መከሰታቸውን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር... read more

ጉግል ማጭበርበርያ ድረ-ገጾችን ለመለየት አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) መጠቀም ጀመረ
ጉግል በ Chrome ማሰሻው፣ በፍለጋ አገልግሎቱ እና በአንድሮይድ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ላይ የማጭበርበር ተግባራትን ለመከላከል አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) መጠቀም መጀመሩን አስታወቀ።
የኩባንያው... read more
ሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስ በሚንቀሳቀሱ የቀይ መስቀል አባላት እና ንብረት ላይ ጉዳት የሚያደርሱ አካላት ከድርጊታቸዉ እንዲቆጠቡ ተጠየቀ
ታኅሳስ 24 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የቀይ መስቀል ማህበር ከተቋቋመበት ከ1927 ዓ.ም ጀምሮ የተለያዩ ሰብዓዊ ድጋፎች እና የልማት ተግባራትን እያከናወነ የሚገኝ... read more

የቱሪስት ፍሰቱን የሚቆጣጠር የመረጃ ቋት አለመኖር የጎብኚዎች ቁጥር በግምት እንዲሰላ አድርጎታል ተባለ
በተለያዩ ጊዜያት ሀገሪቷን ለመጎብኘት የሚመጡ የሀገር ውስጥ እንዲሁም የውጭ ጎብኚዎች እንዳሉ ቢታወቅም በአብዛኛው በሚባል ደረጃ የጎብኚዎች ቀጥር እየተቀመጠ ያለው በግምት... read more
የፓርቲ አመራሮችን ለማሰልጠን የተደረሰው ስምምነት አግባብ ያለውና የፖለቲካ ምህዳሩን ሊያሻሽለው የሚችል ነው ተባለ
ኅዳር 09 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የተለያየ ሃሳብ እና አቋም ያላቸው ከ60 በላይ የሚሆኑ ሃገርና... read more

👉ለግል ተጓዦች የሚፈቀደው የውጭ ምንዛሪ ወደ 10 ሺህ የአሜሪካ ዶላር፣ ለንግድ ሥራ መንገደኞች ደግሞ 15 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ሆነ
የውጭ ምንዛሪ ገበያ ማሻሻያዎችን ተከትሎ ከብሔራዊ ባንክ የተሰጠ መግለጫ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ገበያ ሥርዓትን በይበልጥ ለማሻሻል ከዛሬ ጀምሮ የተወሰኑ... read more

ኢትዮጵያ የተቀቀለ ስጋ ለቻይና ልትልክ ነው
ኢትዮጵያ የተቀቀለ ስጋ ለቻይና ልትልክ መሆኑን የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን አስታወቀ።
የኢፌደሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች... read more
ከ7 መቶ ሺህ በላይ ህፃናት የልጅነት ልምሻ /ፖሊዮ/ ክትባት መውሰዳቸው ተገለጸ
ታኅሳስ 17 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በመጀመሪያ ዙር ከመስከረም 27 እስከ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ቁጥራቸው 691 ሺህ 307 የሚሆኑ... read more
ምላሽ ይስጡ