👉Google Reverse Image Search
ይህ የምረጃ ማጣሪያ በፎቶሾፕ ተመሳስለው የተሰሩ ምስሎችንና ከዚህ ቀደም በማህበራዊ ሚዲያ ተጋርተው የነበሩ ምስሎችን እንደ አዲስ ሲጋሩ አጣርቶ እውነታውን ለማወቅ ያግዛል፡፡
ለማረጋገጥ ይሄን ይጫኑ – (https://ggle.io/5diA)
👉TinEye
TinEye ተመሳሳይ ምስል የተለጠፈበትን ለመለየት ይረዳል።
ለማረጋገጥ ይሄን ይጫኑ – tineye.com
👉InVID
InVID ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን ለማረጋገጥ የሚያግዝ መሳሪያ ነው። የተመሳሳይ የምስል መፈለጊያ መሳሪያን ያቀርባል።
ለማረጋገጥ ይሄን ይጫኑ – (https://www.invid-project.eu/)
👉Yandex
Yandex የተመሳሳይ ምስል ለማግኘት የሚያግዝ የመስክ መፈለጊያ ያለው ነው።
Google reverese image እና TinEye ያላሳዩትን ውጤቶች ብዙ ጊዜ ሁለቱንም በአንድ ላይ ያሳያል።
ለማረጋገጥ ይሄን ይጫኑ – (https://yandex.com/images?)
👉PolitiFact
PolitiFact በፖለቲካ የተያያዘ ክስተት ላይ የሚያተኩረው ዌብሳይት ነው። የፖለቲካ ቪራል ምስሎችን ለማረጋገጥ የተዘጋጀ ይዘት ይዟል።
ለማረጋገጥ ይሄን ይጫኑ – https://www.politifact.com
👉AFP Fact Check
AFP (Agence France-Presse) የሚያቀርበው ድር ጣቢያ ነው። ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን በተለይም በማህበራዊ ሚዲያ የሚታዩትን ይመረምራል። ከፍተኛ ዓለም አቀፍ ዝግጅቶች እና መረጃዎች ላይ ያተኩራል።
ለማረጋገጥ ይሄን ይጫኑ – https://factcheck.afp.com
👉Bellingcat
Bellingcat በምስክር ጥናት እና በዲጂታል ፎሬንሲክስ ላይ የሚተካ ዌብሳይት ነው። ሳተላይት ምስሎች፣ ቪዲዮዎች፣ እና ፎቶግራፎችን ለማረጋገጥ ያግዛል።
Website: https://www.bellingcat.com
__
ምላሽ ይስጡ