👉
Related Posts

በወልዲያና አካባቢው የሃይል አቅርቦት ተቋረጠ
ከአላማጣ - ኮሞቦልቻ የተዘረጋ 230 ኪ.ቮ ከፍተኛ ሃይል አስተላለፊ መስመር ላይ ብልሽት ስላጋጠመ ከዶሮ ግብር ሃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ሃይል ያገኙ... read more

ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለተማሪዎቻቸው የተግባር ተኮር ስልጠና ለመስጠት የጸጥታ ችግር ተግዳሮት እንደሆነባቸው አስታወቁ
ጥር 26 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በአማራ ክልል ያሉ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የጤና፣ ህግ፣ ታሪክና መሰል የትምህርት መስኮች የሚማሩ ተማሪዎችን ለተግባር ተኮር... read more

አሳሳች ወይም እውነትነታቸው ያልተረጋገጡ ምስሎችን ወይም ቪድዮዎችን ለማጣራት የሚጠቅሙ መሳሪያዎች እና የማረጋገጫ መንገዶች
👉Google Reverse Image Search
ይህ የምረጃ ማጣሪያ በፎቶሾፕ ተመሳስለው የተሰሩ ምስሎችንና ከዚህ ቀደም በማህበራዊ ሚዲያ ተጋርተው የነበሩ ምስሎችን እንደ አዲስ ሲጋሩ... read more

ተቅማጥና ትውከት በሽታ
በጋምቤላ ክልል ኑዌር ብሔረሰብ ዞን አራት ወረዳዎች የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በሽታ ተከሰተ
🔰በአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በሽታ የዘጠኝ ሰው ሕይወት ሲያልፍ 136... read more
በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ይኖሩ የነበሩ የህግ ታራሚዎች ገላን አካባቢ ወደ ተገነባው አዲስ ማረሚያ ቤት ሊዘዋወሩ መሆኑ ተገለጸ
ታኅሳስ 08 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በአዲስ አበባ የህግ ታራሚዎች ቀደም ብለው ይኖሩበት ከነበረው አሮጌው የቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል አዲስ ወደተገነባው ገላን... read more

በአሰቃቂ ሁኔታ የግድያ ወንጀል በፈፀመ ወንጀለኛ ላይ የእድሜ ልክ ፅኑ እስራት ተወሰነ
መጋቢት 10 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በቀቤና ልዩ ወረዳ በሪሙጋ ቀበሌ በአሰቃቂ ሁኔታ የግድያ ወንጀል በፈፀመ ወንጀለኛ ላይ... read more
አንድ መቶ #የኤሌክትሪክ አውቶብሶች ሥራ ሊጀምሩ መሆኑ ተገለጸ
ጥር 07 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)አንድ መቶ የሚሆኑ አዳዲስ የኤሌክትሪክ አውቶብሶች ከአንድ ወር በኋላ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር... read more

የተቀቀለ ስጋን በስፋት ወደ ውጭ ሃገራት በመላክ የሚገኘውን የገቢ መጠን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን አስታወቀ
ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ቀዳሚ የሚያደርጋት የቁም እንስሳት ሃብት ቢኖራትም በገቢ ደረጃ ግን በሚፈለገው ልክ እንዳልተጠቀምንበት የዘርፉ ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡
የተቀቀለ ስጋን ወደ ውጭ... read more
ምላሽ ይስጡ