Related Posts

ኢትዮጵያ ወጣቱን ያማከለ የዲፕሎማሲ አውድን መፍጠር እንዳለባት ተገለጸ
ወጣቱን በዲፕሎማሲው ዘርፍ ለማብቃት ወጥ እና ተከታታይነት ያለው ስልጠናዎችን መስጠት፤ ተቋማትንም ማደራጀት ይገባል ተብሏል፡፡
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የዲፕሎማሲ እና አለም አቀፍ ግንኙነት... read more

የውጫሌ የውል ስምምነት የተደረገበት ቦታን መስታወስ የሚችሉ ስራዎች እየተሰሩ ቢሆንም በተፈለገው ልክ አለመሆኑ ተገለጸ
የዉጫሌ የዉል ስምምነት ለአድዋ ጦርነት መነሻ ምክንያት መሆኑ የሚታወቅ ነዉ፡፡ ይህ ስምምነት የተደረገዉ አምባሳል ወረዳ በተገኘዉ በታሪካዊቷ ዉጫሌ መሆኑን የሚታወቅ... read more

በ2025 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የአለም የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ሽያጭ በ29 በመቶ ጨምሯል ተባለ
ሚያዚያ 08 ቀን 2017 (መናኸሪያ ሬዲዮ) በቻይና እና አሜሪካ መካከል የተስተዋለው ቀጣይነት ያለው ቀረጥ በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ሽያጭ ላይ የተወሰነ ተጽዕኖ... read more
በውጭ ሀገር ስራ ስምሪቱ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ወደ አውሮፓና አሜሪካ ዜጎችን ለሥራ ለማሰማራት ለየትኛውም አካል የሰጠው ውክልና የለም ተባለ
ኅዳር 14 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) “ካናዳን ጨምሮ በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት ለሥራ ዜጎችን እንልካለን፤ለዚህም ከሚመለከታቸው አካላት ፍቃድ አግኝተናል” በሚል በተለያዩ የማህበራዊ... read more
ኅዳር 21 በአክሱም ከተማ በድምቀት ለሚከበረው ኅዳር ጽዮን ክብረ በዓል የተለያየ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ
ኅዳር 14 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የዘንድሮውን ዓመት የኅዳር ጽዮን ክብረ በዓል በደመቀ ሁኔታ እንዲከበር ለማድረግ የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑን... read more

በፀሐይ ኃይል የሚሞላ የቴስላ መኪና
👉የፈጠራ ስራ ወይስ የሩቅ ህልም?
ሐምሌ 12 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)አንድ ግለሰብ የኤሌክትሪክ መኪናውን ቴስላ ሞዴል 3ን በፀሐይ ኃይል በመሙላት የቴክኖሎጂ አዲስ... read more

ከ600ሺህ በላይ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መጓጓዙ ተገለጸ
ለ2017/18 የምርት ዘመን ግብዓት የሚውል 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ለመግዛት ታቅዶ ወደ ሥራ መገባቱ ተመላክቷል።
ከዚህ ውስጥ... read more

ምክር ቤቱ የውሃ አካል ዳርቻ አወሳሰን፣ ልማት እና እንክብካቤ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጸደቀ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ31ኛ መደበኛ ስብሰባው፤ የውሃ አካል ዳርቻ አወሳሰን፣ ልማት እና እንክብካቤ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ በሙሉ ደምጽ አጽድቋል፡፡
የውሃ፣... read more

ባለፉት አራት ወራት ውስጥ 420 ሚሊየን ዶላር የውጪ ምንዛሬ ለባንኮች ተሽጧል ተባለ
ሐምሌ 08 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ብሄራዊ ባንክ ከመጋቢት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ጀመሮ በየሁለት ሳምንት ሲያካሂደ የነበረው የውጪ ምንዛሬ ጨረታ... read more

አፍሪካ ችግሮችን በመቋቋም ዕድገቷን እንድታፋጥን ዘላቂ የፋይናንስ ስርዓት መዘርጋት እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ተናግረዋል
46ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ "የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያንና ዘርዓ-አፍሪካውያን” በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ እየተካሄደ... read more
ምላሽ ይስጡ