የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ከመጪው ቅዳሜ መጋቢት 27/2017 ዓ.ም ጀምሮ በባህርዳር ከተማ ለማካሄድ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታውቋል፡፡
Related Posts
በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ በሴቶች እና ህፃናት ላይ የሚስተዋሉ ጥቃቶችን ለመከላከል ከህጉ ባለፈ ማህበረሰቡን የሚያነቃ ስራ መስራት እንደሚገባ ተጠቆመ
ኅዳር 19 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የነጭ ሪቫን (የጸረ-ጾታዊ ጥቃት) ቀን በሀገራችን ኢትዮጵያ ለ19ኛ ጊዜ በአለም አቀፍ ደረጃ... read more
ህዝቡን ማወያየት አልቻልንም ያሉ እንደራሴዎችና የክልሉ ምላሽ
https://youtu.be/1rmEngeMVGk
read more
የአሜሪካ ውሳኔና የጤናው ዘርፍ እጣፋንታ
https://youtu.be/D48fnG0q9Dg
read more

”ሪሰርች ዎች” ያወጣውን ሪፖርት መነሻ በማድረግ በኢትዮጵያ የሚደረጉ የጥናትና ምርምር ፅሁፎች ትክክለኛ አለመሆናቸውን ባደረገው ጥናት ማረጋገጡን የኢትዮጵያ ጥናት እና ምርምር ኢንስቲትዩት ገለጸ
ኢትዮጵያ የጥናት እና ምርምር ውጤቶችን በመቅዳት በአለም ቀዳማዊ ሀገር መባሏን ተቀማጭነቱን በሕንድ ሀገር ያደረገው አለም አቀፍ ሪሰርች ዎች የተሰኘ ተቋም... read more

በአፍሪካ ያለው የትምህርት ደረጃ የ21ኛውን ክፍለዘመን ደረጃና ፍላጎት እንደማይመጥን ተገለጸ
በአፍሪካ ያለው የትምህርት ደረጃ 21ኛውን ክፍለዘመን የሚመጥን አይደለም ሲሉ በ38ኛው የመሪዎች ጉባኤ ትይዩ መድረክ ላይ ገልጸዋል። ትምህርት በአፍሪካ ከሚጠበቀው በታች... read more

እንደሃገር ካለፈ ታሪክ በመማር እና በመነጋገር የዜጎችን የመብት ጥያቄዎች መፍታት እንደሚገባ ተገለጸ
በወርሃ የካቲት 1966 ዓ/ም በተቀሰቀሰው የኢትዮጵያ አብዮት ወቅት ከተነሱ ዋነኛ ጥያቄዎች አንዱ ራስን በራስ የማስተዳደር መብት እንደሆነ ይታወቃል። ይህንኑ ራስን... read more
ሶማሊያ በአዲሱ የአፍሪቃ ሕብረት የሶማሊያ ሰላም አስከባሪ ተልእኮ ውስጥ ኢትዮጵያም እንድትካተት መፈለጓን ይፋ አደረገች
👉ኢትዮጵያ አምባሳደሯን ወደ መቃዲሹ እንደምትልክ የተገለጸ ሲሆን፤ ሶማሊያም እንዲሁ አዲስ አምባሳደር ወደ አዲስ አበባ ትልካለች ተብሏል።
ጥር 06 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የሶማሊያ... read more
በሪል እስቴት ዘርፉ ለሚነሱ ክፍተቶች የመገናኛ ብዙሃኑም ተጠያቂ ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ
ታኅሳስ 02 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የሪል እስቴት ዘርፉ ዋጋ መወደድ ዜጎች የቤት ባለቤት የመሆን እድላቸውን እንዳመናመነው ይገለጻል፡፡ በዚህ ሒደት ውስጥ መገናኛ... read more
ምክር ቤቱ የነዳጅ ውጤቶች ግብይት ሥርዓትን ለመደንገግ የተዘጋጀውን ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ
ሙሉ የምክርቤቱ ውሎ እንደሚከተለው ቀርቧል 👉
https://youtu.be/KxLHyJXo2rY
read more
ምላሽ ይስጡ