MENAHRIA USER2025-03-26T12:06:08+03:00 የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በመጋቢት ወር መጨረሻ ቀናት በአማራ ክልል ባህርዳር ከተማ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ እንደሚያካሂድ አስታውቋል። በመሆኑም የወረዳ ማህበረሰብ ክፍሎችና የክልል ባለድርሻ አካላት ለምክክሩ ዝግጅት እንድታደርጉ ሲል ኮሚሽኑ አሳስቧል። ምላሽ ይስጡ ምላሽ ሰርዝኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው አስተያየት * ስም * ኢሜይል * ድር ጣቢያ በዚህ አሳሽ ውስጥ ስሜን ፣ ኢሜይልን እና ድር ጣቢያን ለቀጣዩ ጊዜ አስተያየት ስሰጥ ያስቀምጡ ።
ምላሽ ይስጡ