Related Posts
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ አካል የሆነዉ የጥቀር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን ራስ ገዝ የማድረግ ስራዉ እስካሁን በተግባር አለመጀመሩ ተገለጸ
ጥር 08 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ስር ከሚገኙ አምስት ተቋማት መካከል አንዱ የሆነዉን የጥቁር አንበሳ... read more

የአካል ጉዳተኞችን የስራ እና የገበያ ትስስር ችግር በከፍተኛ ሁኔታ ይቀርፋል የተባለ የዲጂታል ስልጠና ስርዓተ ትምህርት በቴክኒክና ሙያ ተቋማት ሊሰጥ መሆኑ ተገለጸ
አካል ጉዳተኞች ምርት እና አገልግሎቶቻቸውን በማስተዋወቅ እና ለገበያ በማቅረብ ሒደት የሚገጠሟቸውን ችግሮች መቅረፍ የሚስያችል የዲጂታል ስልጠና ስርዓተ ትምህርት ተቀርጾ በቴክኒክና... read more
ከሞት ከተለየ ሰው የሚደረገው የኩላሊት ልገሳ አዋጅ
https://youtu.be/_-03kS7GEa0
read more
36 ያህል ተጨማሪ የቅዳሜና እሁድ ገበያ ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ
ታኅሳስ 14 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ነዋሪዎች እየገቡባቸው ባሉ አዳዲስ መንደሮች ላይ ተጨማሪ 36 የቅዳሜና እሁድ ገበያ ሊጀመር እንደሆነ የአዲስ አበባ... read more
ውስጣዊ የሰላም ችግር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች መቀያየር የዲፕሎማሲው ዘርፍ ተግዳሮቶች እንደነበሩ ተገለጸ
ኅዳር 23 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ባለፉት 5 ዓመታት ሀገር ውስጥ ያሉ ግጨቶችና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች መቀያየር ተቋሙ ውጤታማ እንዳይሆን እንዳደረገው... read more
በሀገር ውስጥ ታክሞ መዳን ለምን አስቸጋሪ ሆነ?
👉
https://youtu.be/67lTpwIJ3X0
read more
በመንገድ ላይ የሚፀዳዳ ሰውን እስከ እስር ድርሰ የሚያደርስ ቅጣት መቅጣት የሚያስችል አዋጅ ለምክር ቤት እንደሚቀርብ ተገለጸ
ኅዳር 16 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)ከ20 ሚሊየን በላይ ወይም ከ17 በመቶ በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን መንገድ ላይ እንደሚፀዳዱና የሃገሪቱን ገፅታ እያበላሸ መሆኑን... read more

”ሪሰርች ዎች” ያወጣውን ሪፖርት መነሻ በማድረግ በኢትዮጵያ የሚደረጉ የጥናትና ምርምር ፅሁፎች ትክክለኛ አለመሆናቸውን ባደረገው ጥናት ማረጋገጡን የኢትዮጵያ ጥናት እና ምርምር ኢንስቲትዩት ገለጸ
ኢትዮጵያ የጥናት እና ምርምር ውጤቶችን በመቅዳት በአለም ቀዳማዊ ሀገር መባሏን ተቀማጭነቱን በሕንድ ሀገር ያደረገው አለም አቀፍ ሪሰርች ዎች የተሰኘ ተቋም... read more

የኦሮሚያ ክልል ሰሞኑን በጅማ ዞን የተከሰተውን ጉዳይ በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል
የካቲት 5 ቀን 2017 ዓ.ም በጅማ ዞን ጌራ ወረዳ ውስጥ በኢንቨስትመንት ተሰማርተው ይሰሩ በነበሩት በአቶ ዛኪር አባ ኦሊ ላይ አስደንጋጭ... read more

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ አውቶብስ የታክሲ አገልግሎት ማስጀመሩን ገለጸ
የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት መዲናዋ ላይ ያለውን ከፍተኛ የትራንስፖርት ችግር ለመቀነስ በ10 የተመረጡ ቦታዎች ላይ የከተማ አውቶቡስ የታክሲ... read more
ምላሽ ይስጡ