መጋቢት 11 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በእያንዳንዱ መንግስት በሚሰራዉ ስራ እግር በእግር እየተከተለ ከመተቸት በዘለለ ለመስራትና ለመለወጥ የሚተባበሩ ፖለቲካ ፓርቲዎች የሉም ብለዋል፡፡
‹ያንን የሃሺሽ መንደር የነበረ የካዛንችስ አካባቢን በዚህ ልክ ለዉጠን አሳይተን ምላሹ ግን ትችት ነዉ› ብለዋል፡፡
እኔ አዉቅልሃለዉ ብለዉ እገልሃለሁ፤እዘርፍሃለሁ አሸብርሃለዉ እያሉ ለህዝብ ያዘኑ የሚመስላቸዉ ግን ለህዝብ የማይመጥን ስራ የሚሰሩ ብዙሃን ነጻ አዉጪ ነን ባዮች አሉ ብለዋል፡፡
የኢትዮጵያ የነጻ አዉጪነት እሳቤ እና አደረጃጀት ‹ለበሬዬ ስል በሬዬን አረዱት › ሆኗል ሲሉም ተናግረዋል፡፡
ምላሽ ይስጡ