Related Posts
በሀገር አቀፍ ደረጃ የመጀመሪያው የሆነው ብሄራዊ የተማሪዎች ሽልማት ሊካሄድ ነው
ታኅሳስ 02 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በሀገራችን የመጀመሪያው እና ብቸኛ የሆነው ሀገር አቀፍ የተማሪዎች ሽልማት ሊካሄድ መሆኑ ተገልጿል።
ይህን ሽልማት የሚያካሂደው የኢትዮጵያ ብሄራዊ... read more

ቦንጋ ከተማ በተከሰተው ድንገተኛ የትራፊክ አደጋ በሰውና ንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ
በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ሸታ ቀጠና (ካምፕ ሰፈር) ቁልቁለት በመውረድ ላይ እያለ በደረሰው ድንገተኛ ትራፊክ አደጋ በሰውና ንብረት ላይ ጉዳት... read more

የካሳ ክፍያ እና የፀጥታ ችግር ሀገራዊ የመንገድ ግንባታዎች በተያዘላቸው ጊዜ እንዳይጠናቀቁ ማድረጉ ተገለጸ
እንደ ሀገር የፀጥታ ችግርና ካሳ ክፍያ የመንገድ ግንባታዎች በተያዘላቸው ጊዜ እንዳይጠናቀቁ ማድረጉን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ለመናኸሪያ ሬዲዮ አስታውቋል፡፡
ተቋሙ የተበላሹ መንገዶችና... read more

ጅቡቲያዊው የ60 ዓመቱ አዲሱ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽነር
ፈረንሳይኛ ፣ እንግሊዘኛ ፣ አረበኛ ፣ አፋረኛና ሱማለኛ አቀላጥፈው ይናገራሉ። ባለፉት ሃያ አመታትም በእነዚህ ቋንቋዎች የዲፕሎማሲ ስራውን አሳልጠዋል ።
መሀሙድ የሱፍ... read more
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጂሚ ካርተር በ100 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
ታኅሳስ 21 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)39ኛው የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጂሚ ካርተር በ100 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር 2022 የዓለም... read more
ትንታኔቴል አቪቭ ጎራዴዋን ታነሳ ይሆን?
https://youtu.be/AZQD1yXaa5g
read more
ኢትዮጵያ በሃገር ደረጃ ያላት የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት 69.5 በመቶ መሆኑ ተገለጸ
ኅዳር 30 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ኢትዮጵያ በሃገር ደረጃ ያላት የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት 69.5 ከመቶ መሆኑ የተገለፀው መናኸሪያ ሬዲዮ የሃገራችንን... read more
በመዲናዋ እየተካሄደ ያለው 13ኛው የአፍሪካ ኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ ከኢንተርኔት አጠቃቀምና ቁጥጥር ጋር በተያያዘ ለሚወጡ ህጎች አጋዥ እንደሚሆን ተገለጸ
ኅዳር 13 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ለመጀመሪያ ጊዜ በሃገራችን እየተካሄደ ባለው ጉባኤ ከተለያዩ ሃገራት የተወጣጡና በዘርፉ ያሉ ባለድርሻ አካላት ከኢንተርኔት አስተዳደር፤... read more
በቀጣዮቹ ሳምንታት ለሚከበሩት በዓላት ወደ ላሊበላ እና ጎንደር ከተማ የሚያደርገውን በረራ እንደሚያሳድግ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ
ታኅሳስ 22 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጭዎቹ ሳምንታት የሚከበሩትን የገና እና የጥምቀት በዓላትን አስመልክቶ የደንበኞችን ፍላጎት መሠረት በማድረግ በዓለም... read more

ኢትዮጵያ በግጭት አካባቢ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች ጥበቃ እንዲደረግ የሚያዘውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ድንጋጌ እንድትቀበል ግፊት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ
ኢትዮጵያ በግጭት አካባቢ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች ጥበቃ እንዲደረግ የሚያዘውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ድንጋጌ እንድትቀበል ግፊት እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር... read more
ምላሽ ይስጡ