Related Posts
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን የቴክኒካል ጥገና ስልጠና እየሰጠ መሆኑ ገለጸ
👉የፌደራል ቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ከቻይና አጋር አካላት ጋር በጋራ በመሆን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን የቴክኒካል ጥገና ስልጠና እየሰጠ መሆኑን ገለጸ
ነሐሴ... read more
የከተማዋ ነዋሪዎች ግድቡ እስኪጠናቀቅ የሚያደርጉትን ድጋፍ እና የቦንድ ግዢ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ልዩ ህዝባዊ ንቅናቄ መጀመሩ ተገለጸ
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እስኪጠናቀቅ፣ የከተማዋ ነዋሪዎች የሚያደርጉትን ድጋፍ እና የቦንድ ግዢ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ልዩ ህዝባዊ ንቅናቄ መጀመሩን በአዲስ አበባ... read more
በስፔን ከ39,000 ሄክታር በላይ መሬት በሰደድ እሳት ተቃጥሏል ተባለ
👉በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መሰደዳቸውም ተመላክቷል
ነሐሴ 05 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ስፔን ውስጥ ከ39,000 ሄክታር በላይ የሚሆን መሬት በሰደድ እሳት መቃጠሉን የሀገሪቱ... read more
ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚወል ከ100 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በሰብል መሸፈኑን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ
ኅዳር 25 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በየጊዜዉ በሚከሰቱ ሰዉ ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ አደጋዎች ምክንያት የተረጂ ዜጎች ቁጥር መጨመሩ ይገለጻል፡፡
በዚህም ምክንያት ከቤት... read more
የብሔር ተኮር የፌዴራሊዝም ስርዓቱ ምን ያህል የብሔር ብሔረሰቦችን መብት አስጠብቋል?
በሀገራችን ኢትዮጵያ የዜጎች አኗኗር ከቀን ወደ ቀን መልክ እና ሁኔታ እየቀያየረና እየተባባሰ ስለምጣቱ በርካታ ማሳያዎች አሉ። ለዚህም በምክንያትነት የሚነሳው የብሔር... read more
በሀገር አቀፍ ደረጃ የከፍተኛ ሃይል ተጠቃሚ ለሆኑ ደንበኞች ሙሉ ለሙሉ የስማርት ቆጣሪ ገጠማ መደረጉ ተገለጸ
የከፍተኛ ሃይል ተጠቃሚ ለሆኑ ደንበኞች የቆጣሪ ቅያሪ ለማድረግ እቅድ ተይዞ ሲሰራ መቆየቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለመናኸሪያ ሬዲዮ አስታውቋል፡፡
በዚህም መሰረት በሀገሪቱ... read more
የኢትዮጵያ መድሃኒት አምራቾች የፋይናስ ችግርን ለመፍታት ከባንኮች ጋር ዳግም ስምምነት ሊደረግ ነዉ ተባለ
በኢትዮጵያ የሚገኙ 13 የመድሃኒት አምራች ፋብሪካዎች የፋይናንስ ችግራቸው ከተፈታ እንደ ሀገር አሁን ላይ ከሚሸፍኑት 30 በመቶ ወደ 60 በመቶ ከፍ... read more
በአዲስ አባባ ከተማ ከህንጻ ተደራሽነት ጋር በተያያዘ ግልጽ የአቤቱታ ማቅረቢያ መድረክ አዘጋጅቶ መፍትሔ እያሰጠ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ገለጸ
በመዲናዋ በህንጻ ተደራሽነት ዙሪያ ግልጽ የአቤቱታ ማቅረቢያ መድረክ ተዘጋጅቶ አካል ጉዳተኞች ለመንግስት አመራሮች ቅሬታቸውን አቅርበው ምላሽ ማግኘታቸውን ኮሚሽኑ ለጣቢያችን አስታውቋል፡፡
ኮሚሽኑ... read more
በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ ይቆማል የሚል ግምት እንደሌለ ተገለጸ
ታኅሳስ 23 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) አሁን ላይ በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ ይቆማል የሚል ግምት እንደሌለ የገለጹት የዘርፉ ባለሙያዎች ናቸው፡፡
መንቀጥቀጡ... read more
ምላሽ ይስጡ