በአዋሽ ፈንታሌ እየወጣ ያለው የጋዝ መጠን እየጨመረ መሆኑን ተከትሎ ለአደጋ ተጋላጭ ናቸው የተባሉ 60ሺሕ ዜጎች በክልሉ በሚገኙ የአይ.ሲ.ቲ ፖርኮች እንዲሰፍሩ እየተደረገ ነው ተባለ