Related Posts

በግድያ ወንጀል እና ከባድ በሰው አካል ላይ ጉዳት ማድረስ ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት ተቀጣ
ተከሳሽ በፍቃዱ ተሰማ በጋምቤላ ክልል በማጃንግ ብሔረሰብ ዞን በጎደሬ ወረዳ ካቦ ቀበሌ ውስጥ በቀን 22/4/2015 ዓ/ም ከምሽቱ 1 ሰዓት አካባቢ... read more
የጤና ሚኒስቴር ለሁሉም ክልሎችና ከተማ መስተዳድሮች የአምቡላንስ ድጋፍ አደረገ
ታኅሳስ 24 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የጤና ሚኒስቴር የማህበረሰቡን ጤና ለማሻሻል በተለይም የእናቶችን፣ ህጻናት እንዲሁም የጨቅላ ህጻናት ህመም እና ሞት ለመቀነስ... read more

ዘመናዊ የባህል፤ቅርስና ቋንቋ መልክዓ ምድረርን ለመፍጠር ቴክኖሎጂን ጥቅም ላይ ማዋል ይገባል ተባለ
ዘመኑ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የባህል፣ ቅርስ እና ቋንቋን ለመመዝገብና ለመሰነድ ከፍተኛ እድል የሚሰጥ ነው ያሉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል ኪነ... read more

በእሳት አደጋ ሰራተኞች ፍቅር የወደቀው ግለሰብ የገዛ ቤቱን በአንድ ሌሊት ሁለት ጊዜ በእሳት በማያያዙ የእግድ እስር ተፈረደበት
በእግሊዝ ኖርዘምበር ላንድ የሚኖረው የ26 ዓመቱ ወጣት ጄምስ ብራውን ለእሳት አደጋ ሰራተኞች ካለው ከፍተኛ ፍቅር የተነሳ በዚህ ስራ ለመሳተፍ ያደረገው... read more

በአማራ እና ትግራይ ክልል የሚደረገው የአጀንዳ ማሰባሰብ ስራ የተሳካ እንዲሆን ሰላምን የማጽናቱ ተግባር በቁርጠኝነት ሊሰራበት ይገባል ተባለ
መናኸሪያ ሬዲዮ ያነጋገራቸው የኮሚሽኑ ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም ለሚደረጉ ምክክሮች ሰላም ትልቁን ድርሻ የያዘ ነው ብለዋል፡፡
በተለያዩ የአገሪቱ አከባቢዎች ያሉ ታጣቂዎችም ሆኑ... read more

መንግስት ጋብቻን የሚያበረታቱና ለቤተሰብ መጽናት አጋዥ የሚሆን ፖሊሲ ሊቀርጽ ይገባል ተባለ
ከጊዜ ወደ ጊዜ ከጋብቻዉ ቁጥር በዘለለ የሚሰማ የፍቺ ቁጥር እየተበራከተ በመምጣቱ መንግስት ለጋብቻ እና ቤተሰብ መጽናት የሚሆኑ ፓሊሲና የተለያዩ ህጎችን... read more

አሜሪካ እና የአውሮፓ ህብረት የንግድ ጦርነትን በ15 በመቶ ታሪፍ እንዲሆን ተስማሙ
ሐምሌ 21 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ዩናይትድ ስቴትስ እና የአውሮፓ ህብረት ለረዥም ጊዜ ሲያስጨንቅ የነበረውን የንግድ ጦርነት ለማስቀረት የሚያስችል ታሪፍ ስምምነት... read more

በመዲናዋ 10 የሚሆኑ ፏፏቴዎች ቢኖሩም ለቱሪስት ሳቢ ለማድረግ ጥናት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ
በከተማዋ ባሉት ፏፏቴዎች የቱሪስቶችን ቀልብ የሚስቡ አድርጎ ለማስቀጠል የማልማት ስራ እየተሰራ እንደሆነ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት... read more
የልማት ተነሺዎች የቤተ እምነት አገልግሎት ጥያቄ
https://youtu.be/mqX1sYFeSDI
read more
በተቋማት ዉስጥ ያሉ የጥራት ችግሮችን በትብብር ለመቅረፍ በሚዘጋጁ የጥራት ዉድድሮች ላይ የተሳታፊዎች ፍላጎት ዝቅተኛ ነዉ ተባለ
ጥር 07 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በሃገር አቀፍ ደረጃ ለ12ኛ ጊዜ የተዘጋጀው የጥራት ውድድር በይፋ ጥር 5 2017 ዓ.ም በተሳታፊዎች ምዝገባ... read more
ምላሽ ይስጡ