የካቲት 18 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ለፊንጫ እና ሻንቡ ሰብስቴሽኖች የኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰጠው የጊዶ – ፊንጫ ባለ 230 ኪ.ቮ መስመር በቀን 17/06/2017 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ብልሽት በማጋጠሙ ሆሮ ጉዱሩ ዞን ሙሉ በሙሉ፣ የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ እና በአካባቢው የኃይል አቅርቦቱ መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡
Related Posts

ከ600ሺህ በላይ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መጓጓዙ ተገለጸ
ለ2017/18 የምርት ዘመን ግብዓት የሚውል 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ለመግዛት ታቅዶ ወደ ሥራ መገባቱ ተመላክቷል።
ከዚህ ውስጥ... read more
የአምሰት አመት #የብልፅግና ጉዞ
🔔ከሰብአዊ መብት እስከ ዲሞክራሲ
🔔ከሙስና እሰከ መልካም አስተዳደር
🔔ከውጪ ጉዳይ አስከ ብሔራዊ ጥቅም
🔔ከአመራር እስከ ተቋም ግንባታ
♻️የአምሰት አመት #የብልፅግና ጉዞ ሁሉም ለውይይት ቀርቧል፡፡
ኅዳር... read more
የአሜሪካ ውሳኔና የጤናው ዘርፍ እጣፋንታ
https://youtu.be/D48fnG0q9Dg
read more

መንግስት ጋብቻን የሚያበረታቱና ለቤተሰብ መጽናት አጋዥ የሚሆን ፖሊሲ ሊቀርጽ ይገባል ተባለ
ከጊዜ ወደ ጊዜ ከጋብቻዉ ቁጥር በዘለለ የሚሰማ የፍቺ ቁጥር እየተበራከተ በመምጣቱ መንግስት ለጋብቻ እና ቤተሰብ መጽናት የሚሆኑ ፓሊሲና የተለያዩ ህጎችን... read more
የአፍሪካ ወጣቶች እጣ-ፋንታ
አፍሪካ በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ ሃብቶች የታደለች ምቹ መልካ ምድርና ከፍተኛ ቀጥር ያለው ትኩስ የሰው ኃይል ቢኖራትም በሠላም እጦት ምክንያት አፍሪካ... read more
ምክር ቤቱ የነዳጅ ውጤቶች ግብይት ሥርዓትን ለመደንገግ የተዘጋጀውን ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ
ሙሉ የምክርቤቱ ውሎ እንደሚከተለው ቀርቧል 👉
https://youtu.be/KxLHyJXo2rY
read more
ሴቶችና ህጻናትን ጨምሮ ከ 300 በላይ ስደተኞች ሊቢያ በረሃ ዉስጥ ተያዙ
ኅዳር 17 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ሴቶችንና ህጻናትን ጨምሮ ከ300 በላይ ስደተኞች ወደ ሜዲትራኒያን ባህር ዳርቻ ለመድረስ፤ የሊቢያን በረሃ ሲያቋርጡ በሊቢያ... read more

በግማሽ ዓመቱ 74 አመራርና ባለሙያዎች በጥፋት መቀጣታቸው ተገለጸ
ጥር 23 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ባለፉት ስድስት ወራት 74 አመራርና ባለሙያዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል፡፡
የአዲስ አበባ ገቢዎች... read more
በክልል ከተሞች በቤቲንግ ውርርድ ዘርፍ የተሰማሩ ግለሰቦችን መቆጣጠር ባለመቻሉ በርካታ የማህበረሰብ ክፍሎች ለችግር እየተጋለጡ ነው ተብሏል
ኅዳር 24 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ባለፉት ጊዜያት በመዲናዋ በቤቲንግ ውርርድ ዘርፍ የተሰማሩ አካላት ህገ-ወጥ ድርጊትን መቆጣጠር ተችሏል ቢባልም፤ አሁንም ድረስ... read more
✅ቆይታ ከኢ/ር ቢጂአይ ናይከር ጋር
♻️በፀደይ የሬዲዮ ፕሮግራም በመናኸሪያ ሬዲዮ 99.1
ዛሬ ህዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 1፡00-3፡00 ይጠብቁን!
__
ሀሳብ እና'ሳ'ፍራለን
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1
ሃሳብ፣አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት... read more
ምላሽ ይስጡ