የካቲት 18 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በዚህ ሳምንት ጂቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት(IOM) ጋር በመተባበር በሁለት ዙር 83 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞችን በአውሮፕላን ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ ማድረጉን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኢምባሲ አስታውቋል፡፡
ዓለም አቀፍ መርሆችን በማክበር እና ድንበር ዘለል ወንጀሎችን በመከላከል ህጋዊ በሆነ መንገድ ከሀገር ወደ ሀገር መንቀሳቀስ እንደሚገባም አሳስቧል፡፡
ምላሽ ይስጡ