በኢትዮጵያ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች የበርካቶች ህይወት ያልፋል።ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ቁጥራቸው እያሻቀበ መሆኑ መረጃዎች ያመላክታሉ። ከበሽታዎቹ መከከል በከፍተኛ ሁኔታ ቁጥሩ እየጨመረ የሚገኘው የስኳር በሽታ አንዱ ነው። በስኳር በሽታ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ መጨመሩን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል። የስኳር በሽታ በህጻናት ላይ ያደረሰው ጉዳትና ስርጭት እንዲሁም ተጋላጭ የሚሆኑበት ምክንያቶችና መከላከል የሚቻሉባቸው የመፍትሄ ሀሳቦች በዳሰሳው በስፋት ይታያል፡፡
መዲና አውሰይድ
ምላሽ ይስጡ