በጉባኤው ንግግር ያደረጉት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ አፍሪካ በዚህ በ21ኛው ከፍለ ዘመን ያነሳችሁ ጥያቄ ተገቢና በቅርቡ መፍትሄ የሚያገኝ ነው ብለዋል።
በጉባኤው ላይ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድም ጥያቄው የችሮታ ሳይሆን ለአፍሪካዊያን ስለሚገባን ነው ብለዋል።
አክለውም አፍሪካዊያን በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ተሰሚነት በመደመር እሳቤ ከፍ ማድረግ ይገባል ሲሉ አፅንዖት ሰጥተዋል።
ምላሽ ይስጡ